BIDDING OPEN

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 2,000 (ሁለት ሺ) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

EW

Ethio Wetland and Natural Resources Association (EWNRA)

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Agricultural

Reference Number

CHR-000379

Tender Type

Open

Description

በድጋሚ የወጣ የንብ ቀፎ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 2,000 (ሁለት ሺ) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በእንጨትና ብረታ ብረት ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አካላት የጨረታዉን ሰነድ ከየካቲት 13 እስከ 24፣ 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ዋና መስሪያ ቤት፣ ኢሉአባቦር ዞን መቱ ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት ወይም ቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት እንዲሁም ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት በመቅረብ በብር 200 (ሁለት መቶ) በመግዛት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ተወዳዳሪዎች የጨረታዉን ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ ማስገቢያ ታስቦ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ዋና መስሪያ ቤት እንዲያስገቡ እያሳሰብን፣ ጨረታው ማስገቢያ ቀን የካቲት 25፣ 2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ በ8፡30 ሲሆን የጨረታዉ ሳጥን ከቀኑ 8፡30-9፡00 ሰዓት ድረስ ታሽጎ ይቆያል፡፡ ጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በተመሳሳይ እለት ማለትም የካቲት 25፣ 2018 ዓ.ም እለተ ዕሮብ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ዋና መስሪያ ቤት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በጨረታዉ ለመወዳደር መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች (ቅድመ ሁኔታዎች) በእንጨትና ብረታብረት ስራ ለ 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያለዉ የዘመኑን ግብር የከፈለ በንብ ቀፎ ስራ ህጋዊ እውቅና ካለው ገጠር ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ የሰለጠነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡ ካሁን በፊት ለሰራባቸዉ ተመሳሳይ ሥራዎች ማለትም ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል ባለፍሬም የንብ ቀፎ ስራ ከ 3 በላይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡ የሚቀርበው የንብ ቀፎ ሥራ ዋጋ ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ድርጅታችን ጽ/ቤት ድረስ የማጓጓዝ ዋጋን ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ወይም ተርን ኦቨር ታክስ/TOT ተመዝጋቢ የሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታ ከገባበት ጠቅላላ ዋጋ መጠን 10% የሚሆን ሲፒኦ (CPO) በባንክ ማስያዝ የሚችል በድርጅቱ አቅራቢነት የሚገባውን የውል ስምምነት ህጎች የሚያከብር፤ ስራውን ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ውል ከተገባበት ቀን ጀምሮ ሁለት ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሰርቶ የሚያስረክብ ጨረታውን አልፎ ወደ ውል ስምምነት የሚገባ ተጫራች ለቅድመ ክፍያ ዋስትና (Advance guarantee) የሚሆን ለሁለት ወራት ጸንቶ የሚቆይ ውል ከገባበት መጠን 30% የሚሆን የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ወይም ሲፒኦ (CPO) ድርጅቱ በሚያስቀምጥለት የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ/ማስያዝ የሚችል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ዋና መስሪያ ቤት፣ ኢሉአባቦር ዞን መቱ ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት ወይም ቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት እንዲሁም ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ከሚገኘው ድርጅታችን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-5527791/047-1411057/047-3350634 ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ ድርጅቱ የ

Source

Source Link Available for Subscribers

Subscribe to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

February 21, 2026

Closing Date

March 4, 2026

10 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender