BIDDING OPEN
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን እንዲሁም የእርሻ ባለ 4 እና ባለ 5 ምጣድ ማረሻ (disc Plough)፣ ባለ28 መከስከሻ (Disc Harrow) እና ባለ5 ቦይ ማዉጫ (ridger) ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል
MB
MAF BUISINESS GROUP
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-000384
Tender Type
Open
Description
ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/008/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን እንዲሁም የእርሻ ባለ 4 እና ባለ 5 ምጣድ ማረሻ (disc Plough)፣ባለ28 መከስከሻ (Disc Harrow) እና ባለ5 ቦይ ማዉጫ(ridger) ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሰለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢዝነስ ግሩፑ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታው የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል፡፡ ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551/0973017020ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
Source
Source Link Available for Subscribers
Subscribe to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
February 21, 2026
Closing Date
March 3, 2026
9 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view