BIDDING OPEN
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም. ባወጣው ጨረታ ላይ የሽያጭ መነሻ ዋጋው ላይ ስህተት ስላለው ጉዳዩ እስከ ሚስተካከል ድረስ ለባከኑ ቀናት ማካካሻ ይሆን ዘንድ በጨረታ ሰነዱ አንቀፅ 7 መሰረት የጨረታው የጊዜ ገደብ እስከ ነሐሴ 07/2018 ከቀኑ 8፡00 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን
AP
Amhara Pipe Factory
Government Organization
Location
Amhara
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008525
Tender Type
Open
Description
ለሚመለከተው ሁሉ ጉዳዩ፡- የጨረታ የጊዜ ገደብ ማራዘምን ይመለከታል፤ ፋብሪካችን የCommon plastic Sheet ምርት ብዛት 1,358,626 ካ.ሜ ሽያጭ ለመፈፀም ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ቁጥሩ APF/01/2019/Local የሆነ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ በጋዜጣው ላይ የታተመው የጨረታ ማስታወቂያ ትክክል ሆኖ እያለ ይህው የጨረታ ማስታወቂያ በመርካቶ ዶት ኮም ድህረ ገፅ ተዘጋጅቶ በፋብሪካችን ዌብሳይት ላይ ሲለቀቅ የሽያጭ መነሻ ዋጋውን ጨምሮ ሌሎች ችግሮች የታዩበት ስለሆነ ጉዳዩ እስከ ሚስተካከል ድረስ ለባከኑ ቀናት ማካካሻ ይሆን ዘንድ በጨረታ ሰነዱ አንቀፅ 7 መሰረት የጨረታው የጊዜ ገደብ እስከ ነሐሴ 07/2018 ከቀኑ 8፡00 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ቀድሞ በስህተት የተገለፀው የምርቱ የአንድ ካሬ ሜትር መነሻ የጨረታ ዋጋ ከነቫቱ ብር 10.40 ነበር። አዲሱ የተስተካከለው የምርቱ የአንድ ካሬ ሜትር መነሻ የጨረታ ዋጋ ከነቫቱ ብር 101.40 ነው። ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6a6b1b570a538a2f43000001
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 8, 2026
Closing Date
August 13, 2026
4 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Zemen Bank
Closes in 11 days
View Details
Modjo Poultry Farm invites eligible and qualified bidders for the supply and delivery of Office Equipment, Stationery Supplies, and Cleaning Materials.
MODJO POULTRY FARM SHARE COMPANY
Closes in 6 days
View Details
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን፤ ዱከም ዴፖ እና ዋና መ/ቤት ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ያገለገሉ የነዳጅ ማደያ ዕቃዎችን እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
National Oil Ethiopia
Closes in 1 days
View Details