CLOSED
አንደኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙት ኮዬ ፈጬ፣ ቡራዩ፣ እና መልካ ኖኖ ከፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡- ሲፒኦ (CPO) ተዘጋጅቶ መቅረብ ያለበት በ "Sheger City Finance Office Municipality" ስም መሆን አለበት።
SC
Shaggar City Land Office
Government Organization
Location
Oromia
Category
Office Supplies
Reference Number
CHR-005247
Tender Type
Open
Description
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤትየ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁና በቆዬ ፈጬ፣ በቡራዩ፣ እና በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ቴሌብር (telebirr) በመጠቀም shaggarland.2merkato.com ወይም shaggarland.afrotender.com ድረ-ገጾች ላይ በመግባት በኦንላይን መግዛትና ሰነዱን ፕሪንት በማድረግ መወዳደር ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሰነድ ግዢውን ከሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት መፈፀም ይችላሉ፤ ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማቅረቢያሰነድ፣ ሲፒኦ (CPO)፣ የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣ ሰነዱን ለመግዛት የከፈሉበትን የቴሌብር ደረሰኝ ወይም ስሊፕ እና ሌሎች መያያዝ ያለባቸዉና በተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን በፖስታ (በኤንቨሎፕ) በማሸግ እስከ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ጎተራ ማሞ ኮንዶሚኒየም አካባቢ የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት በሚገኝበት የሸገር ከተማ የአንድ ማዕከል አገልግሎት (MESOB) ህንፃ ምድር ቤት (በጉግል ቦታ ማሳያ) https://maps.app.goo.gl/toCJZwKSxr2Sxckv7 ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ 3 የስራ ቀናት መስሪያ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ ባዘጋጀው ቦታ ላይ የሚከፈት ሆኖ፣ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃው በማስታወቂያ ይገለፃል። የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም በወጣው ከለቻ ኦሮሚያ እና አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት ድረ ገጾች መረጃውን ማግኘት ይችላሉ። ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ በመሬት ጽ/ቤቱ ስልክ ቁጥር +251-11-47-095-44 ወይም +251-11-47-080-06 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።ማሳሰቢያ፡ ሲፒኦ (CPO) ተዘጋጅቶ መቅረብ ያለበት በ "Sheger City Finance Office Municipality" ስም መሆን አለበት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፤ 1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ) ብር በቴሌብር (Telebirr) በመክፈል shaggarland.2merkato.com ወይም shaggarland.afrotender.com በተባሉት ድረ-ገጾች በመጠቀም የጨረታ ሰነዱን ከሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ በመግዛት ማውረድ (Download ማድረግ) ትችላላችሁ። 2. ማንኛውም በዚህ የሊዝ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በቁጥር አንድ ላይ በተጠቀሰው ድረ-ገጽ ሰነዱን ለመግዛት በመጀመሪያ በራሱ ስም ብቻ ከራሱ ሂሳብ ላይ ቀንሶ መግዛት አለበት። 3. ተጫራቾች መሬቱ ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ የቦታውን ሁኔታ ካየ በኋላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 4, አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ ቦታ በላይ መወዳደር አይችልም። ከአንድ ቦታ በላይ ተወዳድሮ ከተገኘ ከጨረታው ውጭ ይሆናል። 5. ተጫራቾች ሞልተው የሚያቀርቡት የጨረታ መልስ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ (Bidders Manual) ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟላ መሆን አለበት። 6. ተጫ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
April 30, 2026
Closed 97 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
UNHCR Representation in Ethiopia invites expressions of interest from property owners and registered real estate agencies for the identification of suitable office premises for the relocation of the UNHCR Country Office in Addis Ababa.
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)
Closes in 0 days
View Details
SPN RRS branch office 495202.pdf
Digital Foundations Project
Open
View Details
SPN RRS branch office 495202.pdf
Digital Foundations Project
Open
View Details