BIDDING OPEN
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ የተበላሹ ፕሪፎርሞች፣ የፕላስቲክ ቦትሎች እና ክዳኖች (Damaged Packaging materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አኢ
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ
Government Organization
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ has issued a Goods & Supplies tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 6 Nov 2026. Bid deadline: 9 Nov 2026. Reference: CHR-009697.
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-009697
Tender Type
Open
Description
ቀን፡ 24/2/2019 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ Arti/Damaged PM/001/2019 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ከዚህ በታች የተገለጸውን Damaged Packaging materials/የተበላሹ ፕሪፎርሞች፣ የፕላስቲክ ቦትሎች እና ክዳኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች እቃዉን ባለበት ቦታ በማየት የምትገዙበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በመግለፅ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን 24/02/2019 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 29/02/2019 ዓ/ም ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት በአርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን:: ጨረታው በ 30/2/2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል። ማሳሰቢያ፡ 1. የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ፡ ተጫራቾች ዋጋቸውን ማቅረብ የሚችሉት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ በተዘጋጀው የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ብቻ መሆን አለበት። 2. የታክስ ሁኔታ፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የነጠላም ሆነ የአጠቃላይ ዋጋ 15% ቫትን (15% VAT) ያካተተ መሆን አለበት። 3. የዘገዩ ጨረታዎች፡ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በ 30/2/2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓት) በኋላ የሚመጡ ጨረታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። በተጨማሪም ተጫራች ያስገባውን ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡ 4. የክፍያ እና ዕቃ ማንሻ ጊዜ፡ የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ አለበት፤ እንዲሁም ክፍያ ከፈጸመበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን አንስቶ ማጠናቀቅ ይኖርበታል። 5.ሕጋዊ ሰነዶች: ተወዳዳሪዎች ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው። አሸናፊው ተጫራች ውል ሲፈራረም ኦሪጂናል ንግድ ፈቃዱን ማሳየት ይኖርበታል።ተጫራቾች ፍቃዳቸው በመልሶ መጠቀም የስራ ዘርፍ (Recycling) የሆነ እና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ያለው ስነድ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፣ ድርጅቱ ይህንን መስፈርት አሟልተው ለተገኙ ተጫራቾችን ብቻ የሚያወዳድር ይሆናል ፡፡ 6. መብት: ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ : አድራሻ፡- አርቲክራፍት ኢንደስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ዱከም /መንደሎ/ ባጃጅ መገጣጣሚያ ፊት ለፊት
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
November 6, 2026
Closing Date
November 9, 2026
2 days remaining
Bid Opening
November 9, 2026
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ ጥቅምት 15፣ 2019 ዓ.ም በታተመው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ለወጡትና በመደብ ሀ እና ረ ላይ የተመለከቱት ጨረታዎች መዝጊያ ቀናት ለአስር ተከታታይ ቀናት የተራዘሙ መሆኑን እያሳወቅን፣ የነዚህና የምድብ ሐ፣ ሠ እና ሸ መክፈቻ ቀናት ኅዳር 4፣ 2019 ዓ.ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን
Hamlin Fistula Ethiopia
Closes in 6 days
View Details
Pathfinder International/Ethiopia Invites Bids for Electrical Vehicle (EV) Procurement (Procurement Number: LTPL/102/2026).
Pathfinder International
Closes in 9 days
View Details
SOS Children’s Villages Ethiopia Invites Potential Suppliers for Invitation to Tender for Electric Vehicles (Reference Number: PRO/007/2026).
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 9 days
View Details