CLOSED
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
AC
Aser Construction
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-002502
Tender Type
Open
Description
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ዕቃውን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከ 9/7/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ቫትን ጨምሮ ብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በጨረታው ለመወዳደር መሟላት የሚገባቸው ማስረጃዎች 1. ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር መሆኑን በግልፅ በኤንቨሎኘ አሽጐ ማቅረብ ይኖርበታል። 2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም የተጨማሪ እሴት ታክስ NAI/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። 3. ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። 4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ዋጋ 5% በአሰር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም በተዘጋጀ CPO በተናጠል በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 5. ጨረታው 16/7/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 16/7/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል። 6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት አካባቢን በማይበክል እና በሰዎችም ላይ የጤና እክል በማያስከትል ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል ዋስትን በጽሁፍ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 7. አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ ላሸነፉት ንብረት በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመክፈል በ15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት ጭነው ዕቃውን ማንሳት የሚጠበቀባቸው ሲሆን ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል። 8. የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ቅድመ ሁኔታ ጽፎ ማቅረብ ከውድድር እንዲሰረዝ ያደርጋል። 9. ኩባንያው የተሻለ መንገድ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የሚሸጡት ባሉበት ቦታና ሁኔታ መሆኑን እንገልፃለን። ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ 7 ፡ 011 639-2064 መደወል ይችላሉ የዋና መ/ቤት አድራሻ ከቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ጀርባ ለጨረታ የቀረቡ የንብረት ዝርዝር የዕቃው ዓይነት መለኪያ መጠን ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ የሚገኝበት ቦታ ባዶ የሬንጅ በርሜል በቁጥር 7,000 እንጦጦ መ/ስ ፕሮጅክት 3,000 አስፋልት ፕላንት 4000 የተቃጠለ ዘይት ከነበርሜሉ በርሜል 7 እንጦጦ መ/ስ ፕሮጅክት የሬንጅ በርሳ ከዳን በቁጥር 549 አስፋልት ፕላንት የሬንጅ በርል የታችኛው መቀመጫ በቁጥር 143 አስፋልት ፕላንት የተለያየ ዓይነት ያገለገለ የመኪና ባትሪ በቁጥር 21 እንጦጦ መ/ስ ፕሮጅክት የተለያየ ዓይነት ያገለገለ የመኪና ጎማ በቁጥ 380 እንጦጦ መ/ስ ፕሮጅክት ድምር ቫት 15 % ጠቅላላ ድምር
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
March 25, 2026
Closed 133 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details