CLOSED
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
AC
Aser Construction
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008734
Tender Type
Open
Description
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ዕቃውን መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከ 15/12/2018 ዓ. ም ጀምሮ የማይመለስ ቫትን ጨምሮ ብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለ። በጨረታው ለመወዳደር መሟላት የሚገባቸው ማስረጃዎች 1, ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር መሆኑን በግልፅ በኤንቨሎኘ አሽጐ ማቅረብ ይኖርበታል። 2. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ በተጨማሪም የተጨማሪ እሴት ታክስ ፐ/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። 3, ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት ሰባት /7/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። 4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ዋጋ 5% በአሰር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም በተዘጋጀ CPO በተናጠል በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 5. ጨረታው 22/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 22/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም የክፈቻ ቀን ቅዳሜ፤ እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል። 6. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት አካባቢን በማይበክል እና በሰዎችም ላይ የጤና እክል በማያስከትል ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል ዋስትን በጽሁፍ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። 7. አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ ላሸነፉት ንብረት በ5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመክፈል በ15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርት ጭነው ዕቃውን ማንሳት የሚጠበቀባቸው ሲሆን ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል። 8. የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ቅድመ ሁኔታ ጽፎ ማቅረብ ከውድድር እንዲሰረዝ ያደርጋል። 9. ኩባንያው የተሻለ መንገድ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ማሳሰቢያ ፡- ሁሉም ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የሚሸጡት ባሉበት ቦታና ሁኔታ መሆኑን እንገልፃለን። መረጃ ከፈለጉ ፡ 011 639-2064 መደወል ይችላሉ የዋና መ/ቤት አድራሻ ከቀድሞ ኢምፔሪያልሆቴል አጠገብ ከሚገኘው ዲኤች ገዳ ጀርባ ፡ ለጨረታ የቀረቡ የንብረት ዝርዝር የዕቃው ዓይነት መለኪያ መጠን ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ የሚገኝበት ቦታ የተበላሸ / ዌስት/ ሬንጅ ሙሉ በርሜል ባለበት በርሜል 100 ቡልቡላ አስፋልት ፕላንት የተበላሸ /ዌስት/ ሬንጅ ግማሽ በርሜል ባለበት በርሜል 10 ቡልቡላ አስፋልት ፕላንት ባዶ የዘይት በርሜል ባለበት በርሜል 140 ቃሊቲ ማእከላዊ ጋራጅ = 18 ክሬሸር | ቁጥር- 2=31 እና ከሬሸር ቁጥር-1= 91 ጉርድ በርሜል ባለበት በቁጥር 12 ክሬሸር ቁጥር 1 ተመላሽ ዘይት /ገብቶ የወጣ ባለበት በርሜል 3 ቃሊቲ ማእከላዊ ጋራጅ የተቃጠለ ዘይት ባለበት በርሜል 6 ቃሊቲ ማእከላዊ ጋራጅ የተለያየ ዓይነት ያገለገለ ባትሪ ባለበት በቁጥር 11 ቃሊቲ ማእከላዊ ጋራጅ 55 Amper=2,60 Amper=2, 70 Amper=3 እና 1
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 22, 2026
Closing Date
August 28, 2026
Closed 39 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Shower and Toilet construction work at Kone ET Service Center with RFQ No.4287405.
Ethio Telecom
Closes in 22 days
View Details
Ethio telecom invites national competitive bids for the supply of pole accessories and cables, 11m impregnated wooden poles, 300 and 500 daN concrete poles, and various capacities of circuit breakers under RFQ Nos. 4287312, 4287313, 4287314, and 4287324.
Ethio Telecom
Closes in 20 days
View Details
UNICEF wants to notify you that the pre-bid meeting planned for 01 October 2026 at 3:00 PM has been rescheduled to Thursday, 08 October 2026. Kindly update your schedules accordingly.
UNICEF Ethiopia
Closes in 8 days
View Details