CLOSED

አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተበጠረ ሰሊጥ (ሁመራ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አኤ

አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-001982

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን የተበጠረ ሰሊጥ ( ሁመራ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች የብጣሪ ሰሊጥ እህሉ በሚገኙበት የድርጅቱ ግቢ በአካል በመገኘት የምትገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን መጋቢት 2 /2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 12 /2018 ዓ/ም ባለው ጊዜ በስራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2:30-6:30) የምትገዙበትን ዋጋ ቫትን/ቲ.ኦ.ቲን ጨምሮ በመግለፅ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ቃሊቲ በሚገኘው የፋብሪካው ሽያጭ ክፍል በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት እንድታስገቡ እየጠየቅን፣ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው መጋቢት 12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11.30 ተዘግቶ በሚቀጥለው ቀን መጋቢት 13/2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች በሚጫረቱበት ወቅት የጨረታ ማስከበርያ በቅድሚያ ሰፒዮ /CPO 5000 ብር/ አምስት ሺህ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ይህም ለአሸናፊዎች ከጠቅላላ ሂሳባቸው ጋር የሚደመር ሲሆን ለተሸናፊዎች ግን ወዲያውኑ ከጨረታው በኋላ ተመላሽ ይደረግላቸ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሚያቀርቡበት ቀን የታደሰ የንግድ ፍቃዳቸውን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መገኘት ይኖርባቸውል፡፡ኮፒው ኮኦርጅናሉ ጋር ከተመሳከረ በኋላ ወዲያው ተመላሽ ይደረግላቸውል ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም አድራሻ፡- ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ፡፡ለበለጠ መረጃ 0910458910 ወይም 0911451837 ይደዉሉ የጨረታ መመሪያ ድርጅታችን አሹራ ኤክስፖርት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን የተበጠረ የሁመራ ሰሊጥ ምርት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ከዚህ በታች ያለውን መመርያዎች በሚገባ ይተግብሩ፡፡ ተጫራቾች በሚጫረቱበት ወቅት የጨረታ ማስከበርያ በቅድሚያ ሰፒዮ/CPO 5000 ብር/አምስት ሺህ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ይህም ለአሸናፊዎች ከጠቅላላ ሂሳባቸው ጋር የሚደመር ሲሆን ለተሸናፊዎች ግን ወዲያውኑ ከጨረታው በኋላ ተመላሽ ይደረግላቸዋል ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሚየቀርቡበት ቀን የታደሰ የንግድ ፍቃዳቸውን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው መገኘት ይኖርባቸውል፡፡ኮፒው ኮኦርጅናሉ ጋር ከተመሳከረ በኋላ ወዲያው ተመላሽ ይደረግላቸውል ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታውን ለመካፈል የጨረታ ሰነዱን ብር 100 በመክፈል መግዛት አለባችው ተጫራቾች ዋጋ ማቅረብ የሚችሉት በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው የእቃዎቹ ዝርዝር መመርያ መሰረት መሆን አለበት ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊትና በኋላ መሆኑን በግልፅ የሚያሳይ መሆን አለበት አሸናፊው ተለይቶ ተጫራቾች ስለማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል ይህን ባያደርግ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም ለጨረታው የቀረበ የምርት አይነትና መለኪያ ተ.ቁ የእህል አይነቶች መለኪያ የአንዱ ዋጋ 1 የተበጠረ የሁመራ ሰሊጥ 127 ኩንታል ኩንታል የጨረታ ግምገማ ድርጅቱ ጨረታውን ለመገምገም ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ እንደመስፈርት ይጠቀምበታል

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

March 21, 2026

Closed 137 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender