BIDDING OPEN
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የአርሴማ ሠፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር በ2019 ዓ/ም 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ G+4 እና G+1, ከብሎክ 381 እስከ 391 በድምሩ11(አስራ አንድ) የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና 2(ሁለት) ኮሚናል ህንፃዎች የግድግዳ ቀለም ቅብ እና እድሳት፣ ልስን ጥገና፣ የደረጃ የእጅ መደገፊያ እና የብረት ቀለም ቅብ የጣራና የጎረንዳዩ እድሳት፣ የውጪ መብራት ዝርጋታ እና ሌሎችንም ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
አሠ
አርሴማ ሠፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008583
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የአርሴማ ሠፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር በ2019 ዓ/ም 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ G+4 እና G+1, ከብሎክ 381 እስከ 391 በድምሩ11(አስራ አንድ) የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና 2(ሁለት) ኮሚናል ህንፃዎች የግድግዳ ቀለም ቅብ እና እድሳት፣ ልስን ጥገና፣ የደረጃ የእጅ መደገፊያ እና የብረት ቀለም ቅብ የጣራና የጎረንዳዩ እድሳት፣ የውጪ መብራት ዝርጋታ እና ሌሎችንም ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል የዘመኑ ግብር የከፈሉና ንግድ ፈቃድ ያደሱ መሆን አለባቸው ንግድ ምዝገባ ያላቸው ተጫራቾች የቲን ቁጥር ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል ብቃት ማረጋገጫና የስራ ልምድ ያለው ቢያንስ የቅርብ 3 (ሶስት) ስራዎች ማሳየት የሚችል መሆን አለበት፡፡ 2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመሀበሩ ቢሮ ዘውትር በስራ ሰአት በመምጣት የማይመለስ ብር 1000(አንድ ሺ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 3. ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሂሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል እንደማይችሉ ማወቅ አለባቸው፡፡ 4. ማንኛውም ተጫራቾች የሚወዳደርበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጂናል እና ኮፒውን በሁለት ፖስታ በመለየት ማህተም እና ፊርማ በማኖር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 05/12/18 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ለ12 (አስራ ሁለት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ በአባዶ ኮንዶሚኒየም የአርሴማ ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር ቢሮ በመገኘት ለዚህ በተዘጋጀ የተጫራቾች ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ጨረታው በ13ተኛው የስራ ቀን 17/12/18 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሚቴዎች ይከፈታል፡፡ 6. እያንዳንዱ ሰነድ ላይ የተጫራቾች ፊርማና የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት በተጨማሪም ሙሉ ሰነዱ ሳይገነጠል መመለስ ይኖርበታል፡፡ 7. ማህበራችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 8. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% በማህበሩ ስም ማቅረብ ይኖርባችኻል፡፡ 9. ተጫራቾች ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 10.ጨረታው ለ90 (ለዘጠና ቀን) የፀና ይሆናል፡፡ አድራሻ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ አርሴማ ቤተ ክርስቲያን አጠገብአርሴማ ሠፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር፡፡ስልክ ቁጥር 0911 133211 እና 0912 209566
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 13, 2026
Closing Date
August 23, 2026
9 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
ኢትዮ ቴሌኮም ተቀጣጣይ አልሙኒየም መሰላል 9 ሜትር (Extension Aluminum Ladder (9m)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Ethio Telecom
Closes in 25 days
View Details
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
Ethio Telecom
Closes in 7 days
View Details
Request for Applications (RFA) from private solar developers to install solar water supply pumps in seven communities using a lease-to-own model under the Solarizing Community Water Supply project (Phase II), implemented by Winrock International.
Winrock International
Closes in 6 days
View Details