CLOSED

ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ. ዋና መ/ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቤቲ

ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Office Supplies

Reference Number

CHR-000926

Tender Type

Open

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል በሆስፒታሉ እና በሂል አፍሪካ ሄልዝ ሲቲ አ.ማ ዋና መ/ቤት ውስጥ ያገለገሉ የህክምና መሣሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍና ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ የጨረታው መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ 1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ሐሙስ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ድረስ ማለትም እስከ ረቡዕ የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ዋጋውን ሞልተው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ 2. ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማናቸውም የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ 3. የጨረታ ሠነዱን ቤተል ቲቺንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመግዛት የተዘጋጀውን ሰነድ ሞልቶ ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የታሸገውን ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ተመላሽ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ለጨረታ የተዘጋጁትን ማቴሪያሎች ቦታው ላይ ተጫራቾች ቀርበው እንዲያዩት ይደረጋል፡፡ 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐሙስ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡00 ሰዓት ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊው እንዲለይ ይደረጋል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ Category One NO Name unit Quantity Location Price in Birr Patient Bed (used) Pcs 1 Head Office Delivery Coach Pcs 3 Head Office Delivery Coach pcs 3 Bethel Hospital Examination coach pcs 2 Bethel Hospital Examination chair pcs 2 Bethel Hospital Case Cart pcs 5 Bethel Hospital Category Two NO Name unit Quantity Location Price in Birr Wheel Chair pcs 16 Bethel Hospital Wheel Chair Pcs 6 Head Office Category Three NO Name unit Quantity Location Price in Birr ECG Machine Pcs 1 Bethel Hospital ECG Machine (M1700A) Pcs 2 Head Office Mechanical Ventilator Head Pcs 1 Head Office Defibrillator (43100A) Pcs 1 Head Office Pulse Ox meter (Space Labs) Pcs 1 Head Office Defibrillator (EMR /033) Pcs 1 Head Office BP Monitor (COLIN SYSTOLIC) (Old) Pcs 1 Head Office Patient Monitor (Agilent) Pcs 1 Head Office Patient Monitor Module –LBS Pcs 1 Head Office Category Four NO Name unit Quantity Location Price in Birr Suction (BHARAT) Pcs 1 Head Office Suction (Dolphin) Pcs 1 Head Office OR Light Head Pcs 2 Head Office Electro Surgical Unit (ELECTROM -500-B) Pcs 1 Hea

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

March 4, 2026

Closed 154 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender