BIDDING OPEN

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ በመለዋወጫ መጋዘን በተለያዩ ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ መለዋወጫ ዕቃዎች ስለሚገኙ ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በመሆናቸው ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል

NA

National Alcohol and Liquor Factory (NALF)

Government Organization

National Alcohol and Liquor Factory (NALF) has issued a Goods & Supplies tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 24 Oct 2026. Bid deadline: 12 Nov 2026. Reference: CHR-009511.

Location

Addis Ababa

Category

Goods & Supplies

Reference Number

CHR-009511

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ በመለዋወጫ መጋዘን በተለያዩ ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ መለዋወጫ ዕቃዎች ስለሚገኙ ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በመሆናቸው ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ ባሉበት መካኒሳ ዋናው መስራቤት በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብቻ/ በመግዛት ከጥቅምት 18 አስከ ህዳር 03 /2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለጠቅላላው ንብረቶች የጅምላ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማንኛውም ተጫራች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ 50,000.00 / ሀምሳ ሺህ / በኤንቬሎፕ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ሀዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመካኒሳ ፋብሪካ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፧ ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ስልክ ቁጥር ----0911460279--ወይም 0911148521 መጠየቅ ይቻላል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 24, 2026

Closing Date

November 12, 2026

18 days remaining

Bid Opening

November 13, 2026

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender