BIDDING OPEN

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ መካኒሳ ዋናዉ መስሪያ ቤት የሞላሰስ ማከማቻ ታንከር ኢፖክሲ የዉስጥ ሽፋን ሥራ የሚሰራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

NA

National Alcohol and Liquor Factory (NALF)

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Construction

Reference Number

CHR-009071

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም ድርጅታችን መካኒሳ ዋናዉ መስሪያ ቤት የሞላሰስ ማከማቻ ታንከር ኢፖክሲ የዉስጥ ሽፋን ሥራ የሚሰራ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች፡- 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ 2. የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ቤት በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤ 3. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኰፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤ 4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ 5. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ጥቅምት 5 ቀን 2ዐ19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ፖ.ሣ.ቁ. 3516 ፋክስ 011 551 3299 Addis AbabaEthiopia

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 22, 2026

Closing Date

October 15, 2026

22 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender