CLOSED
ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በሚገነባው 2B+G+13 ሕንፃ ፕሮጀክት በንዑስ ተቋራጭነት (Subcontract) ለሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
BA
B and B Engineering
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008709
Tender Type
Open
Description
የድርጅቱ ስም፦ ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቀን፦ ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በሚገነባው 2B+G+13 ሕንፃ ፕሮጀክት በንዑስ ተቋራጭነት (Subcontract) ለሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. የፎርም ወርክ ካርፔንተር (Formwork Carpenter) ተፈላጊ ችሎታ እና ልምድ፦ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው። ከሙያ እና ቴክኒክ (TVET) ወይም ከታወቀ ተቋም የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው። በፎርም ወርክ ስራ በተለያዩ ሕንፃዎች ላይ ቢያንስ የ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው። የስትራክቸር እና የፎርም ወርክ ዲዛይን ማንበብ እና መተግበር የሚችል። ከዚህ ቀደም በህንፃ ስራዎች (በተለይም በፎቅ ህንፃዎች/High-rise buildings) ላይ የሰሩባቸውን ፕሮጀክቶች የሚያስረዱ ይፋዊ ደብዳቤዎች ማቅረብ የሚችል። የስራ ልምዳቸውን እና የሰሯቸውን ዋና ዋና ፕሮጀክቶች ዝርዝር (company profile) ማቅረብ የሚችል የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ 2. ባር ቤንደር / የብረት ሠራተኛ (Bar Bender & Steel Fixer) ተፈላጊ ችሎታ እና ልምድ፦ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው። ከሙያ እና ቴክኒክ (TVET) ወይም ከታወቀ ተቋም የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው። በኮንክሪት ብረት ስራ (Bar Bending & Fixing) በፎቅ ሕንፃዎች ላይ ቢያንስ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው። የብረት ዲዛይን (Bar Bending Schedule - BBS) ማንበብ፣ የብረት ብክነትን መቀነስ እና በትክክል ማሰር የሚችል። ከዚህ ቀደም በህንፃ ስራዎች (በተለይም በፎቅ ህንፃዎች/High-rise buildings) ላይ የሰሩባቸውን ፕሮጀክቶች የሚያስረዱ ይፋዊ ደብዳቤዎች። የስራ ልምዳቸውን እና የሰሯቸውን ዋና ዋና ፕሮጀክቶች ዝርዝር (company profile) ማቅረብ የሚችል የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ የማመልከቻ ሁኔታ መስፈርቱን የምታሟሉ እና በአንዱ ወይም በሁለቱም ስራዎች መሳተፍ የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከህጋዊ የ VAT እና TIN ምዝገባ ሰነዶች ጋር በመያዝ ማመልከት ትችላላችሁ። አድራሻ - ጀሞ 1 ሃውዲ ሞል ቢሮ ቁጥር 410 ስልክ ቁጥር - +251 911599715 ወይም +251 954556413
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 20, 2026
Closing Date
August 10, 2026
Closed 55 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the procurement of Shower and Toilet construction work at Kone ET Service Center with RFQ No.4287405.
Ethio Telecom
Closes in 24 days
View Details
Ethio telecom invites national competitive bids for the supply of pole accessories and cables, 11m impregnated wooden poles, 300 and 500 daN concrete poles, and various capacities of circuit breakers under RFQ Nos. 4287312, 4287313, 4287314, and 4287324.
Ethio Telecom
Closes in 22 days
View Details
UNICEF wants to notify you that the pre-bid meeting planned for 01 October 2026 at 3:00 PM has been rescheduled to Thursday, 08 October 2026. Kindly update your schedules accordingly.
UNICEF Ethiopia
Closes in 10 days
View Details