BIDDING OPEN

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

BH

B.M Housing Construction and Rental

Government Organization

B.M Housing Construction and Rental has issued a Construction tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 23 Oct 2026. Bid deadline: 29 Oct 2026. Reference: CHR-009496.

Location

Addis Ababa

Category

Construction

Reference Number

CHR-009496

Tender Type

Open

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን ማህበራችን ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል። የጨረታ ማቅረቢያ መስፈርቶች ፈላጊ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ (Sealed envelope)፣ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ማቅረብ አለባቸው። ቆርቆሮዎቹን ከጨረታ መዝጊያ ቀን በፊት በመደበኛ የስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ። ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 10፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ዶክመንት መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። የጨረታ ማስገቢያ ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2019 ጠዋት 4፡00 ድረስ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ጠዋት4፡30 በተጫራቾች ወይም በተወካዮቻቸው ፊት ይከፈታሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሀምሳ ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች የጨረታውን ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር(ቫት) ያስገቡ አልያም የገባው ዋጋ ቫትን ያካተተ እንደሆነ ይቆጠራል። ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል። አክስዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ አሸናፊው ተጫራች የጨረታ አሸናፊው በተገለፀ 2 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ መፈጸም እና ቆርቆሮዎቹን በራሱ ወጪ መውሰድ አለበት። በዚህ መሰረት ካልፈጸመ ጨረታው ለሚቀጥለው ከፍተኛ ተጫራች ይሰጣል። ለተጨማሪ መረጃ : 09 00 33 34 14/ 09 09 93 11 11 አድራሻ፡- አዲስ አበባ አ/ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ከኩርቱ ህንፃ ፊት ለፊት ከሚገኘው ጊዜያዊ ወረዳ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ በሚገኘው በማህበሩ ህንፃ አሜሪካን ጊቢ ህንፃ 4ኛ ወለል

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 23, 2026

Closing Date

October 29, 2026

5 days remaining

Bid Opening

October 29, 2026

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender