BIDDING OPEN

ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል

AT

A.B.A.Y.S Trading

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

IT & Software

Reference Number

CHR-009191

Tender Type

Open

Description

ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ኤ.ቢ.ኤ.ዋይ.ኤስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ስራዎች አገልግሎት እና ለሽያጭ ስራ አገልግሎት የሚውል መኪኖችን ተከራይቶ መስራት ይፈልጋል፡፡ ጨረታው ከመስከረም 20-2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 25-2019 ዓ.ም 8 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡ ተጫራቶች የጨረታ ዶክመንት በአካልም ሆነ በ ኦን ላይን ማስገባት ይችላሉ፡፡ 1፡- የኤሌክትክ መኪና ብዛት፡- 2 (ሁለት የኤሌክትሪክ መኪና )( ለቢሮ ስራ የሚሆኑ) የስራ ሰዓት ፡- በድርጀቱ የስራ ቀናት ጠዋት 2፡30 – ማታ 12፡00 ሹፌርን ጨምሮ የመኪና ዐይነት፡- ለስራው ብቁ የሆነ የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ እና የድርጅቱ ፋብሪካ ( ሱሉልታ አካባቢ) 2፡- የኤሌክትሪክ መኪና (ካርጎ ቫን) ብዛት፡- 1 ( አንድ ለሽያጭ አገልግሎት የሚውል) የስራ ሰዓት፡- በድርጀቱ የስራ ቀናት ጠዋት 1፡00 - ማታ 12፡00 ሹፌርን ጨምሮ የመኪና ዐይነት፡- ለስራው ብቁ የሆነ 10 ኩንታል መጨን የሚችል የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ እና የድርጅቱ ፋብሪካ ( ሱሉልታ አካባቢ) ማስታወሻ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- ሜክሲኮ የኢትዮጲያ ንግድ ምክር ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ስልክ፡- 0920122666 /0900325208

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 1, 2026

Closing Date

October 5, 2026

3 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender