CLOSED
ኤፔክስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እኢአ 2017 ዓ.ም ተመስርቶ ኢንቨስትመንት ከጀመረበት አንስቶ እስካሁን ያከናወነውን የፕሮጀክት ዓመት ኢንቨስትመንት በተመለከተ መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን፤ ድርጅቶችን/ግለሰቦችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ኤማ
ኤፔክስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Office Supplies
Reference Number
CHR-002389
Tender Type
Open
Description
የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ፤ መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓም፤ አዲስ አበባ ድርጅታችን ኤፔክስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እኢአ 2017 ዓ.ም ተመስርቶ ኢንቨስትመንት ከጀመረበት አንስቶ እስካሁን ያከናወነውን የፕሮጀክት ዓመት ኢንቨስትመንት በተመለከተ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን፤ ድርጅቶችን/ግለሰቦችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የጨረታ መስፈርቶች እና ሰነዶች ሕጋዊ ሰነዶች: ተጫራቾች የሚከተሉትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡- በዘርፉ ያላቸውን በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ። የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት። የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ምስክር ወረቀት። የግብር ክሊራንስ። የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር። በሙያ ዘርፍ የተሰጠ የታደሰ የስራ ፈቃድ። የሐሳብ ማቅረቢያ ዋጋ እና ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ ይቀርባሉ። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የቴክኒክ ማስረጃ በተጨማሪ ጨረታውን ቢያሸንፍ ለአክሲዮን ማህበሩ የሚሰጡትን አገልግሎቶች በዝርዝር መጥቀስ አለባቸው። የዋጋ አቀራረብ: የሚጠይቁት ክፍያ ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጨምሮ ምን ያህል እንደሆነ በግልፅ መጠቀስ አለበት። ፊርማ እና ማህተም: በሁሉም ሰነዶች ላይ የድርጅታቸውን ማህተም እና የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ፊርማ መኖር አለበት። አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ። የአሸናፊ ግዴታዎች አገልግሎት አሰጣጥ: አገልግሎት በተፈለገ ጊዜ ሁሉ በራሱ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት እንዲሁም የድርጅቱ ፋብሪካ በሚገኝበት ይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ፤ ሲዳማ ድረስ በመቅረብ አገልግሎቱን የመስጠት ኃላፊነት አለበት። ክፍያ: ለሰጠው አገልግሎት ለሚከፈለው ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ የመስጠት ኃላፊነት አለበት። አድራሻ እና ተጨማሪ መረጃ የጨረታ ማስገቢያና መክፈቻ፡ የዋጋ እና ቴክኒካል ሰነድ ስካን ተደርጎ በpdf ሶፍት ኮፒ ለየብቻ በኢሜል አድራሻ፤ AdeyChips@gmail.com እስከ ሐሙስ፤ መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ 11 ሰዐት ድረስ ብቻ መላክ አለበት። የጨረታው አሸናፊ እሮብ፤ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓም ላሸናፊው በኢሜል አድራሻው ይገለጻል። የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉበኢሜል አድራሻው ከተገለጸበት ሰዐት ጀብሮ በ24ሰዐታት ውስጥ በ AdeyChips@gmail.com ምላሽ በመስጠት፤ በቀጣይ እስከ አርብ መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ 5 ሰዐት ድረስ፤ በድርጅቱ ዋና ቢሮ፤ Bole Sub City, Woreda 02, House Number 1146, Office number 405 በኢሜል የተላከውን የጨረታ ሰነድ ጨምሮ የድርጅቱን ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ህጋዊ ሰንዲች ኦሪጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በማቅረብ በድርጅቱ ሕጋዊ ተወካይ በአካል ቀርቦ ውል መዋዋል፤ ከመጋቢት 21 ቀን 2018 ዓም ጀምሮ ስራውን ማከናወን ይጠበቅበታል። ለበለጠ መረጃ፡ የ ኢሜል አድራሻ AdeyChips@gmail.com ይጠቀሙ። ማሳሰቢያ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙለ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
March 19, 2026
Closed 139 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
UNHCR Representation in Ethiopia invites expressions of interest from property owners and registered real estate agencies for the identification of suitable office premises for the relocation of the UNHCR Country Office in Addis Ababa.
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)
Closes in 0 days
View Details
SPN RRS branch office 495202.pdf
Digital Foundations Project
Open
View Details
SPN RRS branch office 495202.pdf
Digital Foundations Project
Open
View Details