BIDDING OPEN

ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

HF

Hope for Children Organization Australia

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

IT & Software

Reference Number

CHR-009211

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ዓለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሀምሌ 12/2002 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ በመዝገብ ቁጥር 1762 ተመዝግቦ በአዲስ አበባ በየካ ክፍለከተማ ወላጆቻችውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ ህፃናትን ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት በማስተማር ላይ ያለ ደርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድርን መከራየት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች ማሟላት የሚትችል መሳተፍት ትላላችሁ፡፡ የስራ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ የስራ ሰዓት ከጥዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11:00 ድረስ የአገልግሎት ጊዜ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 6, 2026 እስከ ጁን 30 2027 ድረስ ሆኖ እንደሁኔታው የሚታደሰ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል የግብር መለያ ቁጥር ያለው ማቅረብ የሚችል በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በመስሪያ ቤት የጨረታ ሰነዳችሁን ከመስከረም 21, 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 26, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ። ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- ፈረንሳይ ማዞሪያ ማርቆስ ት/ቤት ፊትለፊት ስ.ቁ 0923796047

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 2, 2026

Closing Date

October 6, 2026

3 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender