BIDDING OPEN

ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን አክሲዮን ማህበር ቢሮ ውስጥ ለሚከናወኑ የስራ እንቅስቃሴዎችና ኦፕሬሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አገልግሎት ስራዎች ላይ የሚያገለግሉ የመኪና ኪራይ አቅራቢዎችን ለመምረጥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸዉን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

EA

East African National Distribution

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

IT & Software

Reference Number

CHR-008987

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: EAND/NCB/G/01/2019/2026 የተለያዩ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ 1. ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን አክሲዮን ማህበር ቢሮ ውስጥ ለሚከናወኑ የሰራ እንቅስቃሴዎችና ኦፕሬሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አገልግሎት ስራዎች ላይ የሚያገለግሉ የመኪና ኪራይ አቅራቢዎችን ለመምረጥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸዉን ተጫራቾች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ 2. ጨረታዉ የሚከናወነዉ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ መንግስት በመንግስት ግዥ አዋጅ በተገለፀዉ ግልፅ ጨረታ ሥነ ስርዓት መሰረት ይሆናል፡፡ የተለያዩ አገልግሎት ስራዎች ላይ የሚያገለግሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ የሚከናወነዉ ብቁ ከሆነ ተጫራች እና መኪናዉን ለማቅረብ አግባብነት ያላቸዉ ሆኖ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ (በመኪና ኪራይ)፣የመኪና ተስማሚነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ፣ የመኪና ዓይነትና ብዛት ዝርዝር፣ የጥገና መዝገብ፣ የኢንሹራንስ ማረጋገጫ፣የዘመኑ ግብር መክፈላቸዉን የሚገልፅ ታከሰ ክሊራንስ፣ ታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና ተጫማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ ተወዳዳሪዎች የተጠየቀውን መስፈርት በሙሉ የሚያሟሉ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው። 3. የመኪናው አይነትና ሞዴል ዝርዝር ፦ ተቁ የመኪናው አይነት (Vehicle Type) የምርት ዘመን(Model) 1 አውቶ ሞቢል(AUTOMOBILES 2022_2026 2 ቶዮታ ፒክአፕ/ሂሉክስ(Toyota pick up hilux 2015-2020 3 Mid size crossover SUVs 2020-2025 4 ዶልፊን ሚኒባስ(Dolphine Van Minibus) 2015-2020 5 ላንድ ክሩዘር( Land Cruiser) 2015-2020 6 አውቶ ሞቢል(AUTOMOBILES 2003-2015 የግምገማ መስፈርቶች ፦ መስፈርት ክብደት (%) ዝርዝር ቴክኒካል 40% በተራ ቁጥር 2 ላይ በተገለፀዉ መሰረት ፋይናንሺያል 40% ዋጋ ፣ ክፍያ መስፈርት፣ ቅናሽ ከዚህ በፊት የነበረ የሰራ አፈፃፀም 20% ምስክር ወረቀት፣ የተቋማዊ ውል ልምድ 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸዉን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 6 በተገለፀዉ አድራሻ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስክረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ ዘግይተዉ የቀረቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸዉም፡፡ 5. ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺ ብር) በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ 6. ባንቢስ በሚገኘዉ ምንትዋብ ህንፃ ጀርባ ኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢውሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን ቢሮ ይሆናል:: 7. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ባንቢስ በሚገኘዉ ምንትዋብ ህንፃ ጀርባኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢውሽን 1ኛ ፎቅስልክ ቁጥር ፦ 09 03 01 44 22/ 09 20 36 41 75ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን ቢሮ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 16, 2026

Closing Date

September 30, 2026

13 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender