BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Security Services
Reference Number
CHR-008370
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጣናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Personal Data Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime (Expert level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286739) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ነሃሴ 03፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላች ጠጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ ቤት በሮ ቁጥር 204 ይከፈታል:: ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 1, 2026
Closing Date
August 31, 2026
29 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view