BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Security Services
Reference Number
CHR-008292
Tender Type
Open
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል። የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements) 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB) 2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Avalbility of Letter of Authorization to sign the bid offers;) 3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ ቅጽ(Availability of anti- bribery pledge form) 4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement) 5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C) 6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered፡ ማስታወሻ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 1, 2026
Closing Date
August 21, 2026
19 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view