BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Oromia
Category
Construction
Reference Number
CHR-008466
Tender Type
Open
Description
በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራብነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በኦንላይን www.2merkato.com , www.afroteneder.com and www.extratender.com ማገኘት ይችላሉ። የሥራ አይነት የሥራው ቦታ የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታው የሚጀምርበት ቀን የጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ ቢድሬ 4285144 ሀምሌ 29 ቀን 2018 አ.ም ከቀኑ 2፡30 15 ቀን ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 50000.00 መስፈርቶች ፤ 1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. 2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል 4, በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ / የብረት እና መስታው ስራዎች) አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል። 5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል 6. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሽያል ያለው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ሰር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል። 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው። ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
August 19, 2026
13 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites qualified and registered contractors or suppliers to submit quotations for the construction of a generator shade at the UNHCR Melkadida Sub Office compound.
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)
Closes in 1 days
View Details
SOS CHILDREN’S VILLAGES IN ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for the SEPTIC TANK AND FARMHOUSE CONSTRUCTION WORK
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 7 days
View Details
ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Health Care Food Manufacturers
Closes in 6 days
View Details