BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Ethio Telecom has issued an IT & Software tender in Oromia, Ethiopia. Published 4 Nov 2026. Bid deadline: 18 Nov 2026. Reference: CHR-009658.
Location
Oromia
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-009658
Tender Type
Open
Description
የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራኒነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን የጨረታውን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። የስራው አይነት የስራው ቦታ የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታው የሚጀምርበት ቀን ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር የመኪና ኪራይ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት 4287777 ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 02:30 ሰዓት 15 ቀን ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት 50,000.00 መስፈርቶች፤ 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል 4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል 5. አንድ የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል 6. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊ ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል። 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
November 4, 2026
Closing Date
November 18, 2026
13 days remaining
Bid Opening
November 19, 2026
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Notification of Clarification Responses to International Request for Information (RFI) for the procurement of Hybrid Energy Storage Systems (HESS), Semi-Solid-State or Solid-State Battery Technology for telecom Power Systems, Fuel Cell Energy Solutions for telecom Power Systems and Hybrid-Wind-Solar Power Systems with RFI NO. 4287616.
Ethio Telecom
Closes in 5 days
View Details
The Organizing Committee of Frank Microfinance (Under Formation) Invites Eligible, Independent External Auditors to Submit Technical and Financial Proposals for External Audit Services.
Frank Microfinance
Closes in 1 days
View Details
UNECA Invites Eligible Bidders for a Company to provide digital totems for UNECA HQ, Africa Hall Visitor Center, Addis Ababa
United Nations Economic Commission for Africa (UNECA)
Closes in 5 days
View Details