CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Oromia
Category
Construction
Reference Number
CHR-003679
Tender Type
Open
Description
የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራቢነት በመመዝገብ (iSupplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በኦንላይን www.2merkato.com : www.afroteneder.com and www.extralender.com ማግኘት ይችላሉ። የስራው አይነት የስራው ቦታ የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታው የሚጀምርበት ቀን ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር የሾፕ የእድሳት ስራ ጊንር 4283782 ሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት 15 ቀን ሚያዝያ 15 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 50,000.00 መስፈርቶች፤ 1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል 4. በደረጃ ሰባት (7) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤ የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ 2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል 5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል 6. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሻል ዋናው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ስር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል። 7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
April 23, 2026
Closed 149 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The Lutheran World Federation (LWF) invites bids for the supply and installation of submersible solar pump sets, vertical surface-mounted pumps with motors, and complete solar systems including elevated fiberglass tanks and distribution/pressure networks.
Lutheran World Federation
Closes in 25 days
View Details
UNICEF is seeking proposals for the establishment of a Long-Term Agreement (LTA) for the supply, installation, testing, and commissioning of hybrid solar PV generator systems, backup power supplies, borehole risers pipes, casings, pipes, and fittings, including after-sale service and auxiliary spare parts for UNICEF-supported WASH projects.
UNICEF Ethiopia
Closes in 25 days
View Details
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት ይፈልጋል
Tamra Economic Development Organization
Closes in 2 days
View Details