CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Sidama
Category
Other
Reference Number
CHR-005254
Tender Type
Open
Description
ለአጥር፤ ጥበቃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ። ተ.ቁ የስራው አይነት የስራው ቦታ (ሳይት) የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታዉ ማስከበሪያ መጠን በብር 1 አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ጥቁር ውሃ 4284788 15 ቀን ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት 70,000.00 2 ህንጻ ግንባታ በንሳ 4284776 15 ቀን ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት 70,000.00 መስፈርቶች፤ 1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል 4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው 5. ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስደዉ እየሰራ ያለ ወይም ወስደዉ ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም 6. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በአንድ ፓኬጅ ብቻ ነው። 7. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል 8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ፡ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 046 220 4632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
May 20, 2026
Closed 77 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details