CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom South East Region
Government Organization
Location
Sidama
Category
Other
Reference Number
CHR-006331
Tender Type
Open
Description
የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ። የሥራው አይነት የሥራው ቦታ የጨረታው መለያ ቁጥር ጨረታው የሚጀምርበት ቀን ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር የመኪና ኪራይ አገልግሎት ዲላ፤ሀዋሳ፤ይርጋጨፌ፣ ሻሸመኔ እና አካባቢው 4285008 ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት 15 ቀን ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት 50,000.00 መስፈርቶች፤ 1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል 4. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል 5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ማሳሰቢያ፦ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር በዚህ ሊንክ (www.ethiotelecom.et) በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 046 220 4632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ:: ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
June 2, 2026
Closed 64 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details