BIDDING OPEN

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ET

Ethio Telecom

Government Organization

Location

Sidama

Category

Goods & Supplies

Reference Number

CHR-009109

Tender Type

Open

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት 'የእንጨት ድራም ያገለገሉ ምሰሶዎች ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሰቦች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም. አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በonline via www.2merkato.com : www.Extatender.com and www.afrotender.com እና ከደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል። ተ.ቁ የእቃው ቦታ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር 1 በሀዋሳ ሻሸመኔ እና ኩየራ ቴሌ ጊቢ SR/SC/001/26 ከመስከረም 15 አስከ መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ 20,000.00 መስፈርቶች፡- 1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው 3. የቫት እና የቲን ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 24, 2026

Closing Date

October 9, 2026

14 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender