CLOSED

ኢትዮ ቴሌኮም ታጣፊ አልሙኒየም መሰላል 6 ሜትር (Folding Aluminum Ladder (6m).) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ET

Ethio Telecom

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-003859

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ታጣፊ አልሙኒየም መሰላል 6 ሜትር (Folding Aluminum Ladder (6m).) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው(ጨረታ ቁጥር 4283953) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ሚያዚያ 09 2018፣ ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

May 7, 2026

Closed 90 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender