BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ሌዘር ዲስታንስ ሜትር፤ ኦፕቲካል ሌዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ /Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox/ ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008600
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ላዘር ዲስታንስ መትር፤ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 እና 4280817-2 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ነሃሴ 2ዐ ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 206 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት ለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል፡፡ ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 14, 2026
Closing Date
September 23, 2026
39 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom is inviting bids for a Master Frame Agreement (MFA) for a period of one year (extendable up to three years) for the supply of Pair testing/identification tools (Tone generators), Optical Power Meters, Laser Distance Meters, Optical Laser Sources, and OSP Toolboxes.
Ethio Telecom
Closes in 39 days
View Details
Imagine 1day International Organization (I1D) invites sealed bids from eligible and qualified suppliers for the purchase of one FSR Truck and one Pick-up vehicle.
Imagine1day International
Closes in 7 days
View Details
Education Development Trust (EDT) Ethiopia invites sealed bids for the supply and delivery of sewing machine raw materials (Lot I) and stationery items including markers and flip charts (Lot II) for the LiTE Program.
Education Development Trust
Closes in 6 days
View Details