CLOSED

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ET

Ethio Telecom

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Maintenance

Reference Number

CHR-002860

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4292991) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:“ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ". ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ መጋቢት 22 ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 ይከፈታል። ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም። ኢትዮ ቴሌኮም

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

April 29, 2026

Closed 98 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender