CLOSED
ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ሌዘር ዲስታንስ ሜትር፤ ኦፕቲካል ሌዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ /Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox/ ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ET
Ethio Telecom
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008724
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦኘቲካል ፓወር ሜትር፤ ላዘር ዲስታንስ መትር፤ ኦፕቲካል ላዘር ሶርስ እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter, Laser Distance Meter, Optical Leaser Source and OSP Toolbox with RFQ No. 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 and 4280817-2. ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813-2, 4280816-2, 4286906, 4286907 እና 4280817-2 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። ሰነዱን ለመግዛት እና ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6a7d76d30a538acbfa000001
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 21, 2026
Closing Date
September 23, 2026
Closed 12 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is seeking eligible vendors for the supply of materials under its LiTE Program.
Geneva Global
Closes in 2 days
View Details
Catholic Caritas Ethiopia Harar (CCE-Harar) invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply and delivery of Women’s and Men’s Beauty Salon Equipment, Furniture, and Materials for GGE Project activities.
CATHOLIC CARITAS ETHIOPIA
Closes in 3 days
View Details
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 0 days
View Details