BIDDING OPEN

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጣናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Person Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ET

Ethio Telecom

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Education

Reference Number

CHR-009278

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጣናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Person Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾ አቀፍ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 42 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ (200) ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extralenders.com, www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=(04B857259C ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotende, www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከመስከረም 29 ቀን 2019 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ፍላጎቱ ያላቸው ተሩ ራቾች ው ም ህሕዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል። ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረ የተጠበቀ ነው። ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል። ኢትዮ ቴሌኮም

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 7, 2026

Closing Date

October 29, 2026

21 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender