BIDDING OPEN

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ET

Ethio Telecom

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Construction

Reference Number

CHR-008186

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced level), Modern Business Model Frameworks and approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation training(proficient)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286031) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”. ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com ጨረታው ከ ሀምሌ 13፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡ ማስታወሻ ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 1, 2026

Closing Date

August 10, 2026

8 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender