BIDDING OPEN
ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር የናይትሪክ አሲድ፣ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እና መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
LD
Lame Dairy
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008491
Tender Type
Open
Description
ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር ሎት 1የናይትሪክ አሲድ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እና መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈጸም የወጣ የውስን ጨረታ ግዥየጨረታ ቁጥር አ/ው/ጨ ላ/ዴ/ኃ/የተ.28/2018 የጨረታ መዝጊያ በቀን 05/12/2018ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶየጨረታ መክፈቻ በቀን 05/12/2018 ጠዋት 4:30 ይከፈታል የናይትሪክ አሲድ ፡ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ ጎማ እንዲሁም የመለዋወጫ እቃዎች በግልጽ የግዥ ስልት ለመግዛት የወጣ የጨረታ ሰነድ ቁጥር አ/ው/ጨ ላ/ዴ/ኃ/የተ.01/2018 የተጫራቾች መመሪያ ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ.የግ ናይትሪክ አሲድ፡ ኮስቲክ ሶዳ ስኳር አልኮል ዋክስ እንዲሁም መለዋወጫ ለመግዛት ባወጣው ግልጸ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቃት ያላቸውን ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርት እንዲያሟሉ በማድረግ ግልጽ ጨረታ መጋበዝ ይፈልጋል። በተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 1.1 ተጫራቾች በጭረታው ለመሳተፍ የሚከተሉትን ሰነዶች ከመጫራቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው ሀ.በዘርፉ የታደስ የንግድ ፍቃድ ለ.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሐ.የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይንም ቫት የተመዘገበትን የምስክር ወረቀት 1.2 ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ቢድ ቦንድ ብር 10000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት። 1.3 ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ ሁኔታ የሚገልጽ ቴክኒካል መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው። 1.4 ተጫራጮች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ የሚጫረቱበትን የዕቃ ዝርዝር፤ ነጠላ ዋጋ፤ ጠቅላላ ዋጋ ቫት በግልጽ በሚታይ ሁኔታ መጠቀስ አለባቸው። ይሁንና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ቫትን በተመለከተ ምንም ዓይነት አመላካች ጹሁፍ ከሌለ ዋጋው ቫትን ያካተተ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል። 1.5 ለማንበብ አዳጋች ወይንም ስርዝ ድልዝ ያለው የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም 1.6 በፋይናንሻል ውድድር ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ይሆናል። 1.7 አሸናፊው ተጫራጭች አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን በኃላ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ወይንም ውል ፈርሞ ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የአፋጻጸም ዋስትና ካላያሳያዘ ያሲያሰው የጨረታ ማስከበሪያ ለግዥ ፈጻሚው ገቢ ይሆናል። 1.8. ተጫራጮች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኦሮጂናል እና ኮፒ በተለያየ ኢንቮሎፕ ለይተው ማቅረብ አለባቸው። 1.9. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአግባቡ ፈርመውና የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተም በመምታት አሽገው ለውድድር ማቅረብ አለባቸው። 2.0. ግዥ ፈጻሚው የጨረታ መጠኑን አስከ 25 በመቶ መጨመር እና መቀነስ ይችላል። 2.1. አሸናፊ የሆነው ተጫራጭ ያሸነፈባቻን እቃዎች አዲስ አበባ በሚገኝው በገዥ ቅጥር ግቢ ቆጥሮ ማስረከብ ይኖርበታል። 2.2. ጨረታው ከ ሰባት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኃላ በቀን 05/12/2018 ጠዋት 4:30 አዲስ አበባ በሚገኝው የድርጅቱ ዋና ግቢ ውስጥ ይከፈታል። 2.3. ድርጅቱ ጨረታውን በማናኛው ጌዜ በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ በመብቱ የተጠበቀ ነው። 2.4. ከጨረታ ማስገቢያ ሰዓት በኃላ ወይንም ካለፈ በኃላ የሚቀርብ ማጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም 2.5. ገዥ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካካያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን አስቅድሞ ማስተካካል ይችላል። ነገር ግን የተስተካከለውን የጨረታ ሰነድ ለሁሉ ተጫራቾች በአድራቸው እንዲያቁት ይደረጋል። 2.6. ገዥ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ የመክፈቻ ቀንን አስፈላጊ ነው ቡሎ ሲያምን ሊያራዝመው ወይም ሊሰርዝ ይችላል። 2.7. ሁለት እና ከዚያ በላይ ያሉ ተጫ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 6, 2026
Closing Date
August 11, 2026
4 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites qualified and registered contractors or suppliers to submit quotations for the construction of a generator shade at the UNHCR Melkadida Sub Office compound.
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)
Closes in 0 days
View Details
SOS CHILDREN’S VILLAGES IN ETHIOPIA Invites Eligible Bidders for the SEPTIC TANK AND FARMHOUSE CONSTRUCTION WORK
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 6 days
View Details
ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Health Care Food Manufacturers
Closes in 5 days
View Details