CLOSED

ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያገለገሉ ዕቃዎች አጫርቶ እና ተጫራቾች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

LD

Lame Dairy

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-007727

Tender Type

Open

Description

ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ 1-የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ፣ በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት በማቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 101 ስልክ ቁጥር 011 673 36 35 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ CPO በማስያዝ የከፈሉበትን ሰነድ ክርረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 3, ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት እስከ 15 ቀን ወይም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሃገርና የውጭ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 208 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። 4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ ከጧቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሃገርና የውጭ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 208 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 5. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረበውን ንብረቶች በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሠዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ መጥተው መመልከት ይችላሉ። 6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ድርጅታችን ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር በላምበረት አካባቢ በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ጊቤ ውስጥ የሚገኙ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተቀመጡ ዕቃዎች አጫርቶ እና ተጫራቾች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ መነሻ ዋጋ 1 ያገለገለ የጣራ ቆርቆሮ ሙሉ በቁጥር 400 2 ያገለገለ የጣራ ቆርቆሮ ቁርጥራጭ በቁጥር 250 3 ያገለገለ ቱቦላሬ ብረት በኪ.ግ 150 4 ያገለገለ በርሜል በቁጥር 500 5 ያገለገለ ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕ በኪ.ግ 500 6 ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በኪ.ግ 120 7 ያገለገለ ኤጋ ቆርቆሮ በቁጥር 500 8 ያገለገለ የስቲም ፓይፕ በኪ.ግ 300 9 ያገለገለ የብረት ፓይፕ በኪ.ግ 300 10 ያገለገለ የበር ፍሬም በቁጥር 200 11 ያገለገለ የመስኮት ፍሬም በቁጥር 150 12 ያለገሉ ፍሪጆች በቁጥር 5000 13 ያገለገለ የአጥር ግሪሎች በኪ.ግ 120 14 ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች በቁጥር 2300 15 ያገለገሉ የብረት ፕሌቶች በኪ.ግ 1300 16 ያገለገለ አይ ፕሮፋይል ብረት በኪ.ግ 1300 17 ያገለገሉ የጋስ ሲሊንደሮች በቁጥር 350 18 የብረት የወለል ንጣፍ 30*30 ሴ.ሜ በኪ.ግ 150 19 የፓርቲሽን ቦርዶች በቁጥር 300 20 የማቀዝቀዣ ቤት ፓኔሎች በቁጥር 150 21 ቁርጥራጭ ፕላሰቲኮች በኪ.ግ 80 22 የፕላስቲክ ፓይፕ በኪ.ግ 80 23 የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ በቁጥር 800 24 ያገለገለ የመኪና ጎማ የክር በቁጥር 1200 25 ያገለገለ የመኪና ጎማ የሽቦ በቁጥር 2800 26 ያገለገለ ቢዶኒ ባለ 50 ሊትር በቁጥር 1000 27 ያገለገለ የፕላስቲክ ጀሪካን ባለ 35 ሊትር በቁጥር 300 Phone no: 011 646 0082/ 011 647 9789, fax: 011 646 0092 P.O.box:2002 Addis Ababa

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

July 7, 2026

Closed 29 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender