BIDDING OPEN
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Lion Security Service PLC) ነባሩን የ ERP ሶፍትዌር በአዲስ ዘመናዊ ERP ሲስተም የመቀየር፣ የማበጀት (Customization) እና የመተከል (Deployment) ስራ ማሰራት ይፈልጋል።
የሴ
የላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Government Organization
የላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር has issued an IT & Software tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 24 Oct 2026. Bid deadline: 10 Nov 2026. Reference: CHR-009507.
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-009507
Tender Type
Open
Description
የጨረታ መለያ ቁጥር: LSS/ERP/01/2026የድርጅቱ ስም: ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Lion Security Service PLC) የጨረታው ርዕስ: ነባሩን የ ERP ሶፍትዌር በአዲስ ዘመናዊ ERP ሲስተም የመቀየር፣ የማበጀት (Customization) እና የመተከል (Deployment) ስራ።ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋናነት በደህንነትና ጥበቃ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን፤ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን አሮጌ የERP ሶፍትዌር ሙሉ በሙሉ በአዲስ እና ዘመናዊ የERP ሲስተም ለመቀየር ይፈልጋል።በመሆኑም በድርጅታችን ዋና መሪያ ቤት የተዘጋጀ የኔትወርክ መሰረተ ልማት (Existing Network Infrastructure) ያለ በመሆኑ፣ አዲሱን የERP ሶፍትዌር አበጅተው፣ ተክለው፣ ነባር ዳታዎችን አሸጋግረው (Data Migration) እና ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ አስገብተው (Deploy አድርገው) ማስረከብ የሚችሉ ብቁ እና ልምድ ያላቸውን የሶፍትዌር አልሚ/አቅራቢ ካምፓኒዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሲስተሙ ዋና ዋና መስፈርቶችና የሥራ ወሰን (Scope of Work): አሸናፊው ካምፓኒ የሚተክለው የERP ሶፍትዌር የጥበቃ ድርጅቶችን ልዩ ባህሪ ያገናዘበ ሆኖ የሚከተሉትን ዋና ዋና ክፍሎች (Modules) ያካተተ መሆን አለበት፦የሰው ሀብት እና የደመወዝ አስተዳደር (HR & Payroll Module): የብዙ ሰራተኞችን ማህደር፣ የፈረቃ (Shift) ምደባ፣ የክትትል (Attendance) እና የደመወዝ/አበል ስሌትን በጥበቃ አገልግሎት ባህሪ ልክ የሚያቀናጅ።የፋይናንስና አካውንቲንግ (Finance & Accounting Module): ዋና መዘገብ፣ ገቢና ወጪ፣ የባንክ ሂሳብ፣ የታክስ (VAT/Pension/Income Tax) እና የሂሳብ ሪፖርቶችን በራስ-ሰር የሚያወጣ።የንብረት፣ ግዥና መጋዘን አስተዳደር (Inventory, Procurement & Asset Management): የድርጅቱንና የደንበኞችን ንብረቶች (ዩኒፎርሞች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ወዘተ)፣ የግዥ ፍሰት እና የመጋዘን እንቅስቃሴን የሚያስተዳድር።የኦፕሬሽንስና ደንበኞች አስተዳደር (Operations & Client Contract Management): የደንበኞችን ኮንትራት፣ የጥበቃ ቦታዎች (Sites) እና የሰራተኞች ስምሪትን በዳሽቦርድ የሚያሳይ።መረጃ የማሸጋገር ስራ (Data Migration): ከነባሩ የቆየ ሲስተም ላይ አስፈላጊ መረጃዎችን ወደ አዲሱ ሲስተም የማሸጋገር ስራን ያካትታል። ተጫራች ካምፓኒዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ። ድርጅቱ ወይም ካምፓኒው የ ERP ሶፍትዌር የመተከልና የመዘርጋት (ERP Implementation) በቂ ልምድና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል (በተለይም በሰራተኛ ብዛት ባላቸው የአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል)። ሲስተሙን ከተከለ በኋላ ለስራተኞች ስልጠና (Training) መስጠት እና ከትግበራ በኋላ የቴክኒክ ድጋፍና ጥገና (Post-implementation Support) ለመስጠት ፈቃደኛ የሆነ። የጨረታ ሰነድ አወሳሰድና ማቅረቢያ፡ ተጫራች ካምፓኒዎች የቴክኒክ (Technical Proposals) እና የፋይናንስ (Financial Proposals) ሀሳቦቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ሕዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11 ሰዓት ድረስ በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
October 24, 2026
Closing Date
November 10, 2026
16 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites expressions of interest for the Procurement of RFID Staff Station, RFID Library Tags and Protective Labels.
United Nations Economic Commission for Africa (UNECA)
Closes in 5 days
View Details
Plan International Ethiopia invites competent and reliable suppliers to bid for the supply and delivery of an Automated Optical Mark Scanner (OMR Automated Scanner) [Bid No. PIE/PROC/055/2027]
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area
Closes in 3 days
View Details
The Lutheran World Federation (LWF) Ethiopia is pleased to invite eligible suppliers to submit their quotation for supply, installation and configuration of network equipment.
Lutheran World Federation
Closes in 1 days
View Details