CLOSED
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በሙያው የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር መግዛት ይፈልጋል
MB
MAF BUISINESS GROUP
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-008162
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የቢዝነስ ግሩፑ በሙያው የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ላፕቶፕ ኮምፒውተር መግዛት ይፈልጋል፡፡ No Requirement Description 1 Item Type Laptop computer 2 Processer type Inter Core I7 3 Processor Generation 12th Gen or above 4 Processor Speed Base 1.7 Max Turbo 4.8GHZ 5 Memory (RAM) 16GB RAM 6 Storage (SSD) 1TB NVMe SSD 7 Port Interface) Ø 2xUSB-c Ø 2xUSB-A (3.2) Ø 1xHDMI 2.1 Ø 1x3.5mm Head Phone mic Combo Jack 8 Operating system Window 11 Pro (64-bit) 9 Battery Life 10 to 12hrs 10 Display 14’’ 11 Warranty Terms 1 year or above 12 Accessories Quality laptop Bag included 13 Quantity 12 Units ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ አቅርቢዎች የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ፣ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፣ የመልካም አፈፃፀም መረጃዎችን በማያያዝ ከላይ የተጠቀሰውን ላፕቶፕ ኮምፒውተር ለማቅረብ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛላቸውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ቦሌ መንገድ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጅ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ እንዲያስገቡ ተጋብዘዋል፡፡ ጨረታው ሐምሌ 16 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0908777733/0973017020 ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
July 23, 2026
Closed 59 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ መፈፀም ይፈልጋል
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
Closes in 3 days
View Details
Ethio telecom hereby notifies all interested bidders that the closing and opening dates for the procurement of Fiber Optic Splice Protection Sleeves, 12V/5V Converter Cables, and Fiber Cleavers and Optical Fiber Cleaver Blades under RFQ Nos. 4286950, 4286948, and 4286952 have been extended.
Ethio Telecom
Closes in 9 days
View Details
Resolve to Save Lives (RTSL) Ethiopia is seeking qualified and experienced IT service providers to provide remote and on-premise IT support for staff in Addis Ababa.
Resolve to Save Lives
Closes in 9 days
View Details