CLOSED
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ ደብረ ብርሃን ለሚያሰራው ፕሮጀክት ግንባታ የሚያስፈልግ 20,000 (ሃያ ሺህ) ኩንታል ሲሚንቶ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በማዕቀፍ ግዥ ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል
MB
MAF BUISINESS GROUP
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008848
Tender Type
Open
Description
የሲሚንቶ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቢዝነስ ግሩፑ ደብረ ብርሃን ለሚያሰራው ፕሮጀክት ግንባታ የሚያስፈልግ 20,000 (ሃያ ሺህ) ኩንታል ሲሚንቶ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ በማዕቀፍ ግዥ ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ አምራቾች/አቅርቢዎች የንግድ ምዝገባ ፍቃድ፣ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር፣ የመልካም አፈፃፀም መረጃዎችን በማያያዝ ከላይ የተጠቀሰውን የግንባታ ዕቃ/ሲሚንቶ ለቢዝነስ ግሩፑ ደ/ብርሃን ፕሮጀክት የምታቀርቡበትን የሲሚንቶ ዋጋ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ቦሌ መንገድ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጅ የጨራታ ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ እንዲያስገቡ ተጋብዘዋል፡፡ ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0908777733/0973017020 ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 3, 2026
Closing Date
September 15, 2026
Closed 33 days ago
Bid Opening
September 15, 2026
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
UNICEF hereby issues clarifications for (LRFP-2026-926339)
UNICEF Ethiopia
Closes in 0 days
View Details
UNICEF hereby issues clarifications for (LRFP-2026-9206393).
UNICEF Ethiopia
Closes in 1 days
View Details
VIS Ethiopia Invites Eligible Bidders for Framework Contract for Hall Rental Services for Workshops, Meetings, and Training Sessions under the RISE Project in Addis Ababa.
Volontariato Internazlcnate Per Lo Sviluppo (VIS)
Closes in 28 days
View Details