CLOSED
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን ባለ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ፓሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
NO
National Oil Ethiopia
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-001446
Tender Type
Open
Description
ጉዳዩ፡- ጨረታን ይመለከታል ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን ባለ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ ፓሌቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃው ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ ተ.ቁ የፓሌት / የሞራሌ ዓይነት ብዛት 1 1ኛ ደረጃ ፓሌት 6,000 2 2ኛ ደረጃ ፓሌት 500 3 የተሰባበሩ የእንጨት ሞራሌ ጥቅል ስለሆነም ድርጅታችን ፓሌቶቹን ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል። በተጨማሪም ተጫራቾች ፓሌቶቹን እንደከዚህ ቀደም መምረጥ እንደማይችሉ ከወዲሁ ማሳሰብ ይወዳል። ለእያንዳንዱ ከላይ ለተጠቀሰው እቃ (ተ.ቁ. 1 ፤ 2 እና 3) ዋጋ በመስጠት መወዳደር ይቻላል፡፡ እቃውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድን ሳይጨምር ቦታው ላይ በመመልከት እያንዳንዱን የሚገዙበትን ዋጋ ከ15 በመቶ ቫት ጋር በመግለጽ ድርጅቱ ለዚህ ጨረታ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል። ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ሊሆን ይገባል። እንዲሁም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይቻላል። አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ በተገለጸለት በሦስት የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን በአንድ ጊዜ ክፍያ መፈጸም ይኖርበታል። ይህንን ባይፈጽም ለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል። አሸናፊ እቃውን በአስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜ እና እሁድን ሳይጨምር) ከቃሊቲ መጋዘን ማንሳት አለበት። ይህ ባይሆን የመጋዘን ኪራይ በቀን 3,000.00 ብር ይከፍላል፡፡ ሙሉ ክፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 011-618-7165 ወይም 011-439-0378 መደወል ይቻላል። አድራሻ፡- ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋ/መስሪያ ቤት ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ማህበር (ኖክ)
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
March 5, 2026
Closed 153 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details