CLOSED

ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች (Human Rights First) ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅለ

ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

IT & Software

Reference Number

CHR-001752

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ (Invitation to Bid)የጨረታ መለያ ቁጥር፦ HRF/NCB/002/2026 ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች (Human Rights First) ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የሚከተሉትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1. የግዢ ዕቃዎች ዝርዝር ተ.ቁ የዕቃው ምድብ (Category) ዝርዝር ምድብ 1 የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች Laptops, Camera, Projector, Desktop computers ምድብ 2 የቢሮ መገልገያዎች Stationary and office supplies ምድብ 3 የቢሮ ዕቃዎች Furniture and Tools ምድብ 4 የጽዳትና ኩሽና ዕቃዎች Cleaning & Kitchen supplies 2. ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው። የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ። ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን ለያንዳንዱ ዕቃ በነጠላ (Unit Price) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አንድ ተጫራች በዝርዝሩ ላይ ላሉት ዕቃዎች በሙሉ ወይም ለተወሰኑት ብቻ ዋጋ ማቅረብ ይችላል። 3. የአጫራች መብት ድርጅቱ (Human Rights First) የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 4. የጨረታ ሰነዱ በድርጅታችን አድራሻ ታውን ስኬር ሞል , 6ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁጥር 604 ላይ በመቅረብ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መውሰድ ይቻላል፡፡ ተ.ቁ S.N መግለጫ Description ብዛት Quantity መለያ Model 1 Laptop • Processor: Intel Core i5 (13th Generation or newer) or Core i7• .Memory (RAM): 16 GB• Storage: 512 GB SSD• Display: 14-inch or 15.6-inch Full HD • Operating System: Windows 11 Pro• Condition: New • Warranty: Minimum 6–12 months 1 HP EliteBook 840 G8 / G9 2 Camera specifications: • Camera Type: Mirrorless or DSLR • Resolution: Minimum 24 Megapixels • Video Capability: Full HD (4K preferred) • Autofocus: Built-in advanced autofocus system • Lens: Standard zoom lens included (e.g., 18–55mm or 24–70mm) • Connectivity: HDMI / USB connectivity • Condition: New • Warranty: Minimum 12 months Accessories Required: Tripod (medium-duty) • 64GB or 128GB memory card • Extra battery • Camera bag .USB/HDMI Cables .Cleaning kit .External microphone 1 1 1 1 set 2 2 2 Canon EOS 90D 3 Projector specifications: • Type: LCD or DLP projector • Brightness: Minimum 3000 ANSI lumens • Resolution: Full HD 1920×1080 or higher • Connectivity: HDMI, VGA, USB • Projection Size: 80–120 inches • Throw Distance: Standard throw for medium-sized rooms • Lamp Life: Minimum 10,000 hours (LED or hybrid

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

March 10, 2026

Closed 148 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender