BIDDING OPEN

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: 24/7 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና፣ የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት፣ የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ አገልግሎት፣ የፀረ-ተባይ ቁጥጥርና ተያያዥ አገልግሎቶች ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ (EOI

SE

Safaricom Ethiopia

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-008309

Tender Type

Open

Description

ብቁ ድርጅቶች ፍላጎታችሁን አሳውቁን 24/7 አጠቃላይ የሕንጻ ጥገና፣ የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት፣ የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ አገልግሎት፣ የፀረ-ተባይ ቁጥጥርና ተያያዥ አገልግሎቶች ለሚሰጡ ድርጅቶች የወጣ የፍላጎት መግለጫ ማስታወቂያ (EOI የተሳትፎ ፍላጎት ማሳወቂያ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን: ሰኞ, ሐምሌ 27, 2018 ዓ.ም. እስከ 11:00 ከሰዓት መግቢያ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙት ቢሮዎቹ፣ የአገልግሎት መስጫ ሱቆቹና መሰል መገልገያዎቹ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች የሚሰጡ ብቁ፣ ልምድ ያላቸውና ችሎታ ያላቸው ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁት ጥሪ ያደርጋል። ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆነ ዘርፍ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቀ ብቁ ሆነው የሚመረጡት ድርጅቶች ወደፊት በሚገለጽ ጊዜ ቴክኒካልና ኮመርሻል ፕሮፖዛል እንዲያስገቡ የሚደረግ ይሆናል። የሚፈለጉ አገልግሎቶች Lot 1 – 24/7 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለሚገለገልባቸው ሕንጻዎች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጨምሮ አጠቃላይ የጥገና አገልግሎት አቅርቦት፡ ባለ ከፍተኛና ዝቅተኛ ቮልቴጅ ኤሌክትሪክ ሲስተምስ ሜካኒካል ሲስተምስ አሳንሰሮች ጄኔሬተሮች የእሳት አደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያና መከላከያዎች ሲሲቲቪ እና የመግቢያ ቁጥጥር (Access Control) ሲስተሞች የሕንጻ አስተዳደር ሲስተም (BMS) የማሞቂያ፣ የአየር ማናፈሻና የአየር ማቀዝቀዣ (HVAC) ሲስተሞች የቧንቧ ሥራ፣ ፍሳሽ አወጋገድና ሴፕቲክ ታንክ ጽዳት አገልግሎት የሲቪልና አጠቃላይ ግንባታ ጥገና የእንጨት ሥራዎች የቀለም ቅብ ሥራዎች የመብራት ሲስተሞች የአስቸኳይ ጊዜ የጥገና አገልግሎት በሣምንት 7 ቀን፣ በቀን 24 ሰዓት ዝግጁ የሆነ፣ ከተሟላ መገልገያ መሣሪያዎችና ቁሳቁስ ይዞ በሳፋሪኮም ሳይቶች የሚገኝ እንዲሁም በሚፈለግ ግዜ ፈጥኖ የሚሠማራ የቴክኒክ ቡድን ቀድሞ መከላከልን ታሳቢ ያደረገ የጥገና ዕቅድ፣ የጥገና የጊዜ ሰሌዳ፣ የጥገና ሪፖርት ማቅረብ እና የጥገና መረጃ ሰነድ Lot 2 – የተሟላ የቢሮ ንብረት የማጓጓዝ (ሎጂስቲክስ) አገልግሎት፣ ከታች የተዘረዘሩትን ጨምሮ የተሟላ ንብረት የማጓጓዝ አገልግሎት አቅርቦት፡ ቢሮ በሚቀየር ጊዜ ሙሉ ንብረት ማጓጓዝ ንብረት እንዳይጎዳ ደረጃውን የጠበቀ የማሸግ (Packing) እና ማሸጊያ የማቅረብ (Packaging)t ጭነት፣ ማጓጓዝ፣ ማውረድና አድርሶ ማስረከብ የቢሮ ፈርኒቸርና እቃዎች መፍታት መግጠም በማጓጓዝ ጊዜ የተሰባበሩ፣ የወላለቁና የተጎዱ ፈርኒቸርና አእቃዎችን እየለዩ መጠገን ማደስ የተጓጓዙ ቁሳቁሶችን ቦታ ማስያዝ የማይፈለጉ ማሸጊያና ሌሎች ቁሳቁስ በአግባቡ ማስወገድ Lot 3 – የደረቅ ቆሻሻ የማስወገድ አገልግሎት፣ ከታች የተዘረዘሩትን ጨምሮ ከአካባቢ ጥበቃ መርሆዎችና ሕግጋት ጋር የሚስማማ የደረቅ ቆሻሻ አቅርቦት፡• ቆሻሻ ለይቶ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል አደጋ የሌላቸው ቆሻሻዎችን ሰብስቦ ማስወገድ የቆሻሻ አሰባሰብ የጊዜ ሠሌዳ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቁሳቁስ አቅርቦት የኢትዮጵያን የአካባቢ ጥበቃን የተመለከቱ ሕጎችና መመሪያዎች የማክበር ግዴታ በየወቅቱ የቆሻሻ አወጋገድ ደንብ ሪፖርት ማቅረብ Lot 4 – ፀረ-ተባይ አገልግሎት ከታች የተዘረዘሩትን ጨምሮ የተቀናጀ የተባይ መቆጣጠሪያ አገልግሎት አቅርቦት፡ ተባይ መከላከልና ቁጥጥር ተግባራት አይጥ ማጥፊያ በረሮ ማጥፊያ የወባ ትንኝና መሰል ነፍሳት ማጥፊያ መደበኛ የተባይ ቁጥጥር አገልግሎት አስቸኳይ የተባይ ቁጥጥር አገልግሎት የተመረጡ ኬሚካሎች በአጠቃቀም መመሪያው መሠረት መጠቀም እንዲሁም ኮምፕላያንስ ሰርተፍኬት ማያያዝ መሟላት ያለ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 1, 2026

Closing Date

August 3, 2026

1 day remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender