BIDDING OPEN

ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ. የታወር ኦዲት፣ የመዋቅር ትንተና፣ ማጠናከርና የጥገና አገልግሎት አቅራቢዎች ይፈልጋል

SE

Safaricom Ethiopia

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Maintenance

Reference Number

CHR-009158

Tender Type

Open

Description

ፍላጎትን ማሳወቂያ የታወር ኦዲት፣ የመዋቅር ትንተና፣ ማጠናከርና የጥገና አገልግሎት I. መግቢያና እና መነሻ ሀሳብ ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ የሚገነባቸው የቴሌኮሙኒኬሽን ማማዎች ለረዥም ጊዜ የሚያገለግሉ አስተማማኝ ፣ ደህንነት የተጠበቀና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ የታወር ማኔጅመንት ሲስተምን (TMS) በመተግበር ላይ ይገኛል። የዚህ እቅድ አንድ አካል በመሆን፣ ሳፋሪኮም በነባር የቴሌኮሙኒኬሽን ማማዎች ላይ ግምገማ ፣ የመዋቅርምዘና፣ የምህንድስና ትንተና ፣ የጥገና ስራዎች ማጠናከሪያዎችን ለማከናወን ብቃቱና ከፍተኛ ልምዱ ያላቸውን የግብአት አቅራቢዎች ለማሳተፍ አስቧል። ይህ ፍላጎት ያላቸውን ተሳታፊዎች ለማካተት የተሰጠ መግለጫ (EOI) በቴሌኮም የማማ ግንባታ የምህንድስና ዘርፉ ላይ አስተማማኝና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች ለመለየት ያለመ ነው። ከታች ዋና ዋና ዝርዝር መስፈርቶች ያካተተ የጨረታ መጠየቃ (RFP) ለተጫራቾች ተጋርቷል። II. ፍላጎትን ማሳወቂያ ግባቶችን ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች ከዚህ በታ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ስለመስጠታቸው የብቃት ማረጋገጫ ማሳየት አለባቸው። የማማዎች ምዘናና ምርመራ የማማዎቹ አወቃቀር ፣ የመሰረት ጥንካሬና እና በማማው ላይ የተገጠሙ መሣሪያዎችን ዝርዝር ምርመራ ዝርዝር የምርመራ መረጃዎች፣ የምህንድስና መመዘኛዎችንና የምስል ማስረጃዎች ጥንቅር። የተደረጉ የምርመራ ውጤቶችን ዲጂታል በሆነ መንገድ በማቅረብ በሳፋሪኮም የታወር አስተዳደር ሲስተም በኩል ማስገባት። የምህንድስና ምዘና ዝርዝር የኢዲት ሪፖርት ማደራጀት ተቀባይነት ያለው የታወር ትንተና ሶፍትዌር በመጠቀም መዋቅራዊ ትንተና ማቅርብ። ሙያዊ የምህንድስና ምክረ ሃሳቦችንና የጥገና ሙሉ እቅዶችን ማዘጋጀት። እንደ አስፈላጊነቱ የማጠናከሪያ ዘዴዎችን ማዘጋጀት። ማማዎችን የማጠናከርና ጥገና ስራ የማማዎች መሠረትን የማጠናከር ስራዎችን አፈፃፀም እያንዳዱን የማማ ክፍሎችን በሌላ ተለዋጭ ዕቃዎችን በመተካት መጠገን። ዝገት ካለ ማረምና እንዳይከሰት የቅድሚያ ጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰደ ። በቴሌኮሙኒኬሽን የማማዎች ግንባታ ወቅት ቅድሚያ ደህንነትን ያስቀደመ አፈጻጸም መከተል ። ዋነኛ የአቅራቢዎች (ተጫራቾች) መሠረታዊ መመዘኛ መስፈርቶች። መስፈርቶች መገለጫዎች ህጋዊ ማንነት፤ ለሁሉም የተጫራች ሰነዶች ሁሉም አቅራቢዎች ህጋዊ የሆነ ምዝገባ ያስፈልጋቸዋል ። (ህጋዊ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ተፈላጊ ብቃት ሁሉም ተጫራች ከዚህ በፊት በማንኛውም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወይንም የዓለም ባንክ ወይም በማንኛውም የዓለም አቀፍ ተቋማት እግድ ተጥሎበት በተመሳሳይ ውድድሮች ላይ እንዳይሳተፍ ያልተከለከለ፣ ወይም ብቁ ያልሆነ ተብሎ ያልተፈረጀ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። የተጫራችነት የምስክር ወረቀቶች ተጫራቾች ህጋዊ የሆነ በኢትዮጵያ የንግድ ሚኒስቴር የምዝገባ ሂደት ውስጥ በማለፍ የተረጋገጥ ሀገር በቀል ድርጅት መሆኑን የሚያሳይ መሆን ይገባዎል። ከሀገር ውስጥ ተቋም ጋር በትብብር የሚሰራ የውጭ ሀገር አቅራቢ ከሆነ፣ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ (ኢአይኤ) ሰነዶችን በማስገባት ከኢአይኤ የተሰጠ የንግድ ፈቃድና የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማግኘት አለባቸው። (የምስክር ወረቀት ካለ ቅጂውን ማቅረብ ያስፈልጋል)ተጫራቹ ከአገር ውስጥ አጋሩ ጋር በጋራ ለመስራት የተሰማምበትን (JV) ሊያቀርብ ይገባል። የሁሉም ተጫራቾች ሰነዶች ! ▪ የተጫራቾች የድርጅት መግለጫ ለተፈልገው አገልግሎት በሚሆን መንገድ ከ25 ገፅ ባልበለጠ መቅረብ አለበት ▪ የንግድና ምዝገባ እና /ወይንም የመመስረቻ ሰነድ ▪ ወቅታዊ የግብር ከፋይነትን የሚያረጋግጥ ከሚመ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 27, 2026

Closing Date

October 9, 2026

11 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender