CLOSED
SHEHID Trading የተለያዩ ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን በየሎታቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ST
SHEHID Trading
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008710
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ “SHEHID Trading” ከታች በሰንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ለድርጅቱ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን በየሎታችው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት የእቃዎች መግለጫ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ ንጽህና ዕቃዎች የታሸገ ውሃ አቅርቦት የኤልክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ ዕቃዎች (furniture) በመሆኑም ተጫራቾች- 1. ተጫራቾች በየሎቱ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ) ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በድርጀቱ የቴሌብር አካውንት 0942186677 (ZEDEN) ገቢ በማድረግ፣ ገቢ ያደረጉበትን ደረስኝ ፎቶ በድርጀቱ የቴሌግራም አካዉንት ስልክ ቁጥር 0942186677 በመላከ፣ ዝርዝር መረጃ፣ የተጫራቾችን መመሪያ እና የዕቃዎችን ዓይነትና መጠን የያዘ ሶፍት ኮፒ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላላሉ፡፡ 2. በዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ ተጫራቹ የዕቃው ዋጋ በሚለው አምድ ስር የሚሸጡበትን የነጠላ ዋጋ በአሃዝ ያለስርዝ ድልዝ ገልፀው፤ በታሸገ ኤንቨሎፕ የኢንዱስትሪው ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ቡድን ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባችሁ፡፡ 3. ተጫራቾች በጨረታ ሰንድ ላይ በተጠቀሰው መሰረት የቴክኒካል እና ፋይናንሻል የጨረታስ ሰንድ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡ 4. ትክክለኛ የተጫራች ስምና አድራሻ በታሽገ ኤንቨሎፕ እና በመጫረቻ ሰነድ ላይ መግለፅ ይገባል፣ 5. ተጫራቾች የእቃዎችን ለተቀመጠው የነጠላ ዋጋ ድምር የጨረታ መነሻ ዋጋ 2 በመቶ (2%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል። 6. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ልደታ አህመድ የገበያ ማዕከል ፣ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 334 ይከፈታል፡፡ 7. ተጫራቾች የጨረታውን ውጤት በድርጅቱ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከወጣ ቀን ጀምሮ ቅሬታ ካላቸው በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጽሁፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥራችን 0942186677 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ 9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ ስምና ፊርማ ማስገባት አለባቸው 10. ተጫራቾች የቫት ሠርተፍኬት የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት እና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 11. ድርጅታችን የተሻል መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። SHEHID Trading አድራሻችን ልደታ አህመድ የገበያ ማዕከል ፣ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 334
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 20, 2026
Closing Date
August 21, 2000
Closed 9540 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is seeking eligible vendors for the supply of materials under its LiTE Program.
Geneva Global
Closes in 3 days
View Details
Catholic Caritas Ethiopia Harar (CCE-Harar) invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply and delivery of Women’s and Men’s Beauty Salon Equipment, Furniture, and Materials for GGE Project activities.
CATHOLIC CARITAS ETHIOPIA
Closes in 4 days
View Details
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 0 days
View Details