BIDDING OPEN

ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት ይፈልጋል

TE

Tamra Economic Development Organization

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Construction

Reference Number

CHR-009020

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡ ስለሆነም ይህ የላሜራ ቤት የሚሰራው በሻሸመኔ ከተማ ሲሆን፤ ይህንን 10 የላሜራ ቤቶችን ለመስራት የሚፈጅባችሁን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በሰንዳችሁ ላይ ጠቀሳችሁ እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡ ይህንን ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ብቃቱ እና ፍቃድ ያላችሁ ተጫራች ድርጅቶች እስከ September 22/ 2026 ድረስ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ፡፡Deadline – September 22 / 2026

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 18, 2026

Closing Date

September 22, 2026

3 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender