BIDDING OPEN
ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፍራፍሬ ችግኝ እና የደን ችግኝ አይነቶችን የሚያቀርብ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል
TE
Tamra Economic Development Organization
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Agricultural
Reference Number
CHR-009147
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 29 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፍራፍሬ ችግኝ እና የደን ችግኝ አይነቶችን የሚያቀርብልንን ድርጅቶች ለማወዳደር ጨረታ ያወጣን ሲሆን ዝርዝር የጨረታ ሃሳቡን እና የሚፈለገውን የፍራፍሬ ችግኝ እና የደን ችግኝ ዝርዝር የያዘውን ዶክመንት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን ለበለጠ መረጃ - +251 982024874 / +251 970793680 ይደውሉ፡፡ Deadline – አርብ ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም (Friday, October 2, 2026 , by 6:00 PM)
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 26, 2026
Closing Date
October 2, 2026
5 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ሥራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 3,658 (ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Ethio Wetlands and Natural Resources Association
Closes in 15 days
View Details
The Women and Pastoralist Youth Development Organization (Wa-PYDO) announces an amendment to the tender for the supply and delivery of one brand-new Farm Tractor (110–130 HP) and one compatible 5-to-6-disc plough under the IFTIN – Climate-Proofing Food Security Project.
Women and Pastoralist Youth Development Organization (WaPYDO)
Closes in 3 days
View Details
KOICA Ethiopia Office is inviting foreign and local eligible bidders for the procurement, delivery, installation, and test operation of dairy value addition goods.
Korea International Cooperation Agency (KOICA)
Closes in 17 days
View Details