CLOSED

ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ እና በሲዳማ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፈርኒቸር፣ የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል

TE

Tamra Economic Development Organization

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-007354

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ እና በሲዳማ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፈርኒቸር፣ የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራች ድርጅቶች የሰነድ መግዣ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ዝርዝር አንድ ሰነድ፣ የፈርኒቸር እቃዎች ዝርዝር አንድ ሰነድ በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ሰኔ 17 2018 አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለንለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

June 24, 2026

Closed 42 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender