BIDDING OPEN
ጣምራ ለማኀበራዊ ልማት በድርጅታችን ላሉት መኪኖች ጎማ ይፈልጋል
TE
Tamra Economic Development Organization
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-009030
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሽመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፤ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ጣምራ ለማኀበራዊ ልማት በድርጅታችን ላሉት መኪኖች ጎማ ይፈልጋል። ስለሆንም ከታች የተዘረዘሩትን የጎማ አይነቶች ዝርዝር ዋጋ ቫትን ባካተተ የመሸጫ ዋጋ እንድትሞሉልን በትህትና እንጠይቃለን። Bridgestone Tyre – RADIAL 7.50R16LT (Temp. A) – Productive within 2 year Bridgestone Tyre – RADIAL 225/70R17 – Tubeless (Temp. A) - ) – Productive within 2 year Bridgestone Tyre – RADIAL 215/45R17 – Tubeless (Temp. A) - ) – Productive within 2 year ስለሆነም ከላይ የተዘረዘሩትን 2እቃዎች አገልግሎቶች የመሸጫ ዋጋችሁን እና ከገዛንበት ቀን የሚሰጥ ዋስትና ጊዜ እና ኦሪጂናል የእቃው ሰርተፍኬት ከዋጋ ማወዳደሪያ በመሙላት እንድትልኩልን እንጠይቃለን።Deadline: September 22,2026
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 19, 2026
Closing Date
September 22, 2026
2 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ahadu Bank S.C invites national competitive bids for the supply of 20 POS Terminals (Lot I) and 50,000 EMV contact & contactless Debit Cards (Lot II).
Ahadu Bank
Closes in 11 days
View Details
SOS Children's Villages Ethiopia invites potential suppliers to submit sealed tenders for two main categories: 1. Electric vehicles related Tools and items, and 2. Solar System related Items.
SOS Children’s Villages Ethiopia
Closes in 9 days
View Details
Action Against Hunger invites interested individuals, recycling companies, and other eligible buyers to submit expressions of interest for the purchase of old and used office papers available for disposal.
Action Against Hunger
Closes in 15 days
View Details