BIDDING OPEN
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ICD ፕሮጀክት የሚውል የተፋሰስ ሥራ ለመጠበቅ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የግል ደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
TE
Tamra Economic Development Organization
Government Organization
Tamra Economic Development Organization has issued a Construction tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 24 Oct 2026. Bid deadline: 30 Oct 2026. Reference: CHR-009510.
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-009510
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 29 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ICD ፕሮጀክት የሚውል የተፋሰስ ስራ ለመጠበቅ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የግል ደህንነት መጠበቂያ እቃዎች ግዢ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የዚህን ጨረታ ዝርዝር የያዘውን ዶክመንት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል፤ የጨረታ ሰነድ መግዛት እና ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ አድራሻ - አዲስ አበባ፣ቦሌ፣ወረዳ 07, ከሰአሊተ ምህረት ወደ ጃክሮስ በሚወስደው መንገድ፣ከመጀመሪያው የትራፊክ መብራት ቀጥሎ ከ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ ለበለጠ መረጃ - +251 982024874 ይደውሉ፡፡ Deadline – ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም (October 30, 2026)
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
October 24, 2026
Closing Date
October 30, 2026
5 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) invites Request For Proposal (RFP) (UNHCR RFP 3808) for the End-to-End Design, Construction, Supply, Interior Fit-Out, and Commissioning of a Refugee Digital Innovation Hub in Addis Ababa, Ethiopia.
United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR)
Closes in 14 days
View Details
UNICEF hereby issues an extension of the bid submission deadline for (LRFP-2026-9206393).
UNICEF Ethiopia
Closes in 4 days
View Details
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
B.M Housing Construction and Rental
Closes in 4 days
View Details