BIDDING OPEN

ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል

HC

Health Care Food Manufacturers

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Construction

Reference Number

CHR-008465

Tender Type

Open

Description

ቀን፡ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተወዳዳሪዎች የቱቦላሬ ብረት ናሙና በሚገኙበት ቦሌ ዋና መሥሪያ ቤት የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመገኘት ያሉበትን ሁኔታ በማየት የሚገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ዘውትር በሥራ ሰዓት የዋጋ ማቅረቢያቸውን በታሸገ ፖስታ ቦሌ ዓለም ሲኒማ አጠገብ በሚገኘው ኖህ ፕላዛ 12ኛ ፎቅ የድርጅቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል። ማሳሰቢያ፡ 1.የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ፡ ተጫራቾች ዋጋቸውን ማቅረብ የሚችሉት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ በተዘጋጀው የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ብቻ መሆን አለበት። 2. የታክስ ሁኔታ፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የነጠላም ሆነ የአጠቃላይ ዋጋ 15% ቫትን (15% VAT) ያካተተ መሆን አለበት። 3. የዘገዩ ጨረታዎች፡ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት (ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት) በኋላ የሚመጡ ጨረታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። በተጨማሪም ተጫራች ያስገባውን ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡ 4. የክፍያ እና ዕቃ ማንሻ ጊዜ፡ የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ አለበት፤ እንዲሁም ክፍያ ከፈጸመበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን አንስቶ ማጠናቀቅ ይኖርበታል። 5. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO): ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት ወቅት በድርጅታችን ‘’Health Care Food Manufacturer S.C ስም (በኢትዮጵያ ንግደ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000257416538) የተዘጋጀ CPO 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል። ለአሸናፊው ከጠቅላላ ሂሳቡ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ ይመለሳል። 6. እቃው ከተሽጠ በኋላ ያለው ሃላፊነት፡ የቱቦላሬ ብረት (RHS) ጨረታው አሸናፊ ከድርጅታችን ገዝቶ ከወሰደ በኋላ ያለውን ማንኛውንም በመንግስት የሚጠየቁ ክፍያዎችን ካሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡ 7. ሕጋዊ ሰነዶች: ተወዳዳሪዎች ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው። አሸናፊው ተጫራች ውል ሲፈራረም ኦሪጂናል ንግድ ፈቃዱን ማሳየት ይኖርበታል። 8. መብት: ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ቦሌ ዓለም ሲኒማ አጠገብ ኖህ ፕላዛ ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ቱቦላሬ ብረት/RHS steel የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የቀረበበት ቀን፡ ________________________________ የገዢው ዝርዝር መረጃ፡ የድርጅት/የግለሰብ ስም፡ _______________________________ አድራሻ፡ _______________________________ የስልክ ቁጥር፡_______________________________ ኢሜይል፡__________________________

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

August 12, 2026

6 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender