BIDDING OPEN

ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

TE

TSD Engineering

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

IT & Software

Reference Number

CHR-008707

Tender Type

Open

Description

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 ቲ.ኤስ.ዲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሲመንስ (SIMENS) ድርጅት በተለያየ ጊዚያት ያስመጣቸውን እና የገዛቸውን የተለያዩ የኤሌክትክ ዕቃዎች እና የስልክ ቀፎዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከዚህ በታች በተመለከተው የጨረታ መመሪያ መሰረት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። 1. ተጫራቾች ከዚህ በታች በተመለከተው የድርጅቱ ፋይናንስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በብር 500 (አምስት መቶ) ሳሪስ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ መግዛት ይችላሉ። 2. ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዕቃዎቹ በሚገኙበት ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመሄድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ መመልከት ይችላሉ። 3. ተጫራቾች ሊገዙት የሚፈልጉትን እቃ LOT የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታው ዶክመንት ውስጥ በተዘጋጀው የመሸጫ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት ለእያንዳንዱ LOT በተለያየ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴሌ አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት። 5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት LOT ዕቃ የጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን የጠቅላላ ዋጋ በመቶ (2%) በቲ.ኤስ.ዲ ስም በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋሌ። 6. ጨረታው ነሃሴ 23 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ይዘጋል። የጨረታው አሸናፊዎች ዝርዝር ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ በድርጅቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይለጠፋል። አሸናፊውም ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባለት ተከታታይ አስር (10) ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብና ማንሳት ይኖርበታሌ። ይህ ካሌሆነ ግን ለጨረታ ማስረከቢያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናሌ። 7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙለ በሙለ ወይም በከፊሌ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው\። አድራሻ፡ ሳሪስ ካዲስኮ ህንፃ ጌም ሆቴሌ አከባቢስሌክ፡ +251 11 440 3355/ 56ሞባይሌ፡ +251 91 02744/ 20ኢሜይል፡ tsdengineeringplc@gmail.com ዌብሳይት፡ www.tsdethiopia.com

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 20, 2026

Closing Date

August 29, 2026

8 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender