CLOSED

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምበት የነበረውን ተሽከርካሪ አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

WB

Wegagen bank

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-000466

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/03/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምበት የነበረውን ተሽከርካሪ አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት-1 ባንኩ ለሰጠው ብድር በዕዳ ማካካሻነት የያዛቸው ንብረቶች ሀ-ሕንጻ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ ይዞታው ጠቅላላ ስፋት ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታው ልዩ ስም 1 G+4 መኖሪያ ቤት ሕንጻ በግንባታ ላይ የሚገኝ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ 01 አለም ባንክ አካባቢ 33,572,504.39 ምድር ቤት 207.467 ካ.ሜ ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ፎቅ እያንዳንዱ ወለል 197.54 ካ.ሜ 250 ካ.ሜ 2 ቅይጥ አገልግሎት B+G+4 ሕንጻ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 09 ሰሚት አትሌቶች ሰፈር 58,203,583.42 ቤዝመንትና ምድር ቤት145.65 ካ.ሜ ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ፎቅ 169.76 ካ.ሜ ሚዛኒን 48.91 ካ.ሜ እና አቲክስ 142.35 ካ.ሜ 250ካ.ሜ 3 G+4 መኖሪያ ቤት ጅምር ሕንጻ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 04 ቦሌ አራብሳ በሻሌ ዉሀ ታንከር 31,880,425.67 167 ካ.ሜ 250ካ.ሜ 4 መኖሪያ ቤት/ ኮንደሚኒየም ባለ 3 መኝታ ቤት አዲስ አበባ የቀድሞው ቦሌ የአሁኑ ለሚ ኩራ 10 ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም ቂርቆስ አደባባይ 5,317,334.03 111.87 ካ.ሜ 111.87 ካ.ሜ 5 G+1 መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ ቦሌ 12 ቦሌ ቡልቡላ 19,437,554.75 ቤዝመንት 53.71 ምድር ቤት እና 1ኛ ወለል እያንዳንዱ ወለል 78.88 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤት ምድር ቤት እና 1ኛ ወለል ላይ እያንዳንዱ ወለል 30.80 ካ.ሜ 210 ካ.ሜ 6 G+1 መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ CCD (Country Club Developers) ግቢ ውስጥ 26,100,000.00 ምድር ቤት 259.95 ካ.ሜ 1ኛ ወለል 220.01 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤት 54.10 ካ.ሜ 1,022.06 ካ.ሜ 7 መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ምድር ቤት እና ሰርቪስ አለታ ወንዶ ጨፌ ቀበሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ 3,707,039.78 ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ 474.38 ካ.ሜ 8 G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ ሲዳማ ሀገረ ሰላም ሁላ ወረዳ ሰቻ ቀበሌ 01 ማዕድን አካባቢ 8,775,512.49 ምድር ቤት180.33 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 176.87 2ኛ ፎቅ 162.52 414.73 ካ.ሜ 9 የንግድ ቤት/መጋዘን ሾኔ አረንቻ ሾኔ ገበያ 4,552,348.43 መጋዘን 390.6 ካ.ሜ አዲስ መጋዘን 129.6 ካ.ሜ 622.6 ካ.ሜ 10 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 03 ዶንቦስኮ አካባቢ 815,889.88 95.71 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ 11 G+1 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ ጋምቤላ ጋምቤላ 04 መናኃሪያ አካባቢ 7,966,511.40 ምድር ቤት 246.50 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 246.50 ካ.ሜ 2450 ካ.ሜ 12 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 05 ኢሚግሬሽን አካባቢ 2,669,612.46 88.35 ካ.ሜ እና 100.78 ካ.ሜ 548 ካ.ሜ 13 መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም ወሊሶ 02 ኤጀርሳ ቀበሌ ኮንደሚኒየም ሰፈር 1,069,132.01 74.48 ካ.ሜ 74.48 ካ.ሜ 14 G+6 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ በግንባታ ላይ የሚገኝ አድዋ 08 አብነት 19,588,426.44 ምድር ቤት165.40 ካ.ሜ ከ 1ኛ እስከ 6ኛ ፎቅ እያንዳንዱ ወለል 219 ካ.ሜ 250 ካ.ሜ 15 G+1 መኖሪያ ቤት ሕንጻ እና ቪላ አድዋ 04 ደበርቺ (አሉላ)

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

March 5, 2026

Closed 153 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender